የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከአባልነት አገደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ማሊን በቅርቡ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ከህብረቱ አባልነት ማገዱን አስታወቀ፡፡
ህብረቱ በሃገሪቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለሁለተኛ ጊዜ መፈንቅለ መንግስት መካሄዱን ተከትሎ ነው እገዳውን ያስተላለፈው፡፡…
409 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)409 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ያገኘነው መረጃ…
የማህበራዊ ችግር ተጎጂዎች ማገገሚያና ልማት ማዕከል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የተሰራው የማህበራዊ ችግር ተጎጂዎች ማገገሚያና ልማት ማዕከል ህንጻ ተመረቀ።
በማዕከሉ የምርቃ ሥነ ሥርዓት የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የማህበረሰቡን ችግር ማቃለል የከተማ…
ቢሮው በመዲናዋ ለተሰማሩ ነጋዴዎችና የንግድ አደረጃጀት ዘርፎች እውቅናና ሽልማት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በመዲናዋ ለተሰማሩ ነጋዴዎችና የንግድ አደረጃጀት ዘርፎች እውቅናና ሽልማት ሰጥቷል።
እውቅናና ሽልማቱ የዋጋ ንረትን በማረጋጋት ስራ የሰሩ፣ ህገወጥን ንግድን የተከላከሉና ፍትሃዊ የንግድ ስርዓትን የተከተሉ…
የወላይታ ሶዶ ከተማ የመርካቶ የገበያ ማዕከልን መልሶ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ከዚህ ቀደም በእሳት አደጋ የወደመውን የወላይታ ሶዶ ከተማ የመርካቶ የገበያ ማዕከልን መልሶ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንደገለጹት፥…
የመገጭ ግድብ የመጠጥ ውሃና መስኖ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የመገጭ ግድብ የመጠጥ ውሃና መስኖ ፕሮጀክትን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ የፕሮጀክቱን የግንባታ ሂደት በስፍራው ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡
ግንባታው…
ከ34 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ኢፈ ቦሩ አዋሽ መልካ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ሀዋስ ወረዳ ከ34 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ኢፈ ቦሩ አዋሽ መልካ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል።
ትምህርት ቤቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መርቀው ከፍተውታል፡፡
በመርሃግብሩ…