በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብርን በጋራ ጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ሆነው ችግኝ በመትከል የተቋማቱን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር አስጀምረዋል።
ተቋማቱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ እና…