Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር ፍላጎት የላትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደር ዲና በመግለጫቸው ኢትዮጵያ ዴሞካራሲያዊ…

በሐረሪ ክልል 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ዘንድሮ ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር 3 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ገለጸ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ልማት ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሚስራ አብደላ በክልሉ…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የአብሮነትና የሰላም ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው በነበሩት የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የህዝብ ለህዝብ ትስስርን የሚያጠናክር የአብሮነትና የሰላም ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው። የአብሮነትና የሰላም ሥነ-ስርዓቱ በከሚሴ ከተማ ደዋ ጨፋ…

በምስራቅ ጎጃም ዞን በበጀት ዓመቱ ከጎብኚዎች ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን እነብሴ ሳር ምድር ወረዳ በዚህ በጀት አመት የመስህብ ስፍራዎችን ከጎበኙ ጎብኚዎች ከ74 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የወረዳው ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ የቱሪዝም መዳረሻ ልማት…

የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ሰጠው፡፡ እንደ ድርጅቱ መግለጫ ክትባቱ ምልክት የሚያሳዩትን በ51 በመቶ እንዲሁም ስር የሰደደ ምልክት ያሳዩትን ሙሉ በሙሉ መከላከል ችሏል፡፡ ይሁን…

የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የጋራ ሃላፊነት ለሳይበር ደህንነት" በሚል መሪ ቃል የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንሱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር…

በመዲናዋ 500 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአምስት አመታት ውስጥ 500 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና ፕሮፐርቲ 2000 ደቡብ አፍሪካ ኩባንያ…

የምሰራቅ አማራ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ማዕከላት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምሰራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎችና በቀጠናው የሚገኙ የምርምር ማዕከላት በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። የስምምነት ሰነዱ በህብረት በመስራት መሬት የነካ ጥናትና ምርምር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በማጠናከር…

የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች 20 ትራክተሮችን በድጋፍ ሊያገኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ ዩ ኤስ አይድ ድጋፍ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USID) ከማረት ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ለሚገኙ አርሶ አደሮች የሚውሉ 20 ትራክተሮችን ለመደገፍ በዝግጅት ላየ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ትራክተሮቹ በክልሉ ላጋጠመ ችግር…