Fana: At a Speed of Life!

የ10 ሀገራት አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ለፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ሀገራት አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች ለፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሹመት ደብዳቤያቸውን በዛሬው ዕለት አቅርበዋል፡፡ ለፕሬዘዳንቷ የሹመት ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የካናዳ፣ የእስራኤል፣ የባንግላዴሽ፣ የሞዛምቢክ፣…

ብልጽግና ፓርቲ እና የቬትናም ገዢ ፓርቲ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ብልጽግና ፓርቲ እና የቬትናም ገዢ ፓርቲ በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ውይይት አድርገዋል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ፥ በኢትዮጵያ አዲስ ከተሾሙት የቬትናም አምባሳደር ንጉዬን…

የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ቡድንና ዳሽን ቢራ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ቡድንና ዳሽን ቢራ የአምስት ዓመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የባህር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር አቶ ድረስ ሳህሉና የዳሽን ቢራ የንግድ ክፍል ዳይሬክተር…

በመዲናዋ በተለያዩ ወንጀሎች የተሳተፉ ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ግለሰቦች ተይዘው ምርመራ እየተደረገባቸው ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ወንጀሎችን በመፈፀም ለፀጥታ ስጋት የሆኑ ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ ግለሰቦችን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከሚሽኑ በሰባት ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 20 ቦታዎች ላይ…

አምባሳደር ጀማል በባህሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሮ ኤዥያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ የቆንስላ ጽህፈት ቤት መሪ አምባሳደር ጀማል በከር አዲስ ከተሾሙት በባህሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሮ ኤዥያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አምባሳደር ፋጥማ አብደላ አልዴን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…

የኦሮሚያ ክ/መንግስት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን እየሰራ ነው -አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን እየሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የተተገበሩ የልማት ስራዎችን በተመለከተ መግለጫ…

በመዲናዋ የጎጎታ ኬር የከንባታ ጠምባሮ ዞን ህዝብ የልማት ማህበር 25ኛ ዓመት የእዮቤልዩ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጎጎታ ኬር የከንባታ ጠምባሮ ዞን ህዝብ የልማት ማህበር 25ኛ ዓመት የእዮቤልዩ የማጠቃለያ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣…

‘‘አንድ ድምፅ አንድ አቋም ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እውን መሆን ’’ በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ጋር በመተባበር አንድ ድምፅ አንድ አቋም ለታላቁ ህዳሴ ግድብ እውን መሆን በሚል መሪ ቃል የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ የውሃ መስኖና…