Fana: At a Speed of Life!

ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ማጠናከር አላማው ያደረገ የኢትዮ ቻይና ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና ኢኮኖሚያዊ ትብብር ማጠናከርን አላማው ያደረገ ምክክር በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ አካሄዱ፡፡ ምክክሩ በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛሆ ዢያን እንዲሁም ሌሎች የስራ ሃላፊዎች…

አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከቻይና አምባሳደር ማ ዚንሚንጋር በወቅታዊ ሃገራዊና ቀጠናው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በዚህ ወቅት አምባሳደር ይበልጣል በትግራይ ክልል ያለውን…

በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሜልባ የህትመትና ማሸጊያ ተቋም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው ሜልባ የህትመትና ማሸጊያ ተቋም ተመረቀ፡፡ ተቋሙን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መርቀውታል፡፡ ተቋሙ በአራተኛ ትውልድ ቴክኖሎጂ የተደራጀ ሲሆን፤ በቀን ከ138 ሺህ በላይ…

በካናዳ ሰስካቹዋን ግዛት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ22 ሺህ በላይ የካናዳ ዶላር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በካናዳ ሰስካቹዋን ግዛት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በተደረገው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ22ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ ተሰብስቧል፡፡ በካናዳ የሚገኘው የጥምረት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ የሰስካቹዋን ግዛት ቻፕተር በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ…

ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ ኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሁሉም የጉምሩክ ኬላና መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በተደረገ ክትትል ነው 27 ነጥብ 4…

ህገወጥ የጦር መሳሪያ በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተይዟል። የወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ኡፋይሳ ቄልቱ ÷የአካባቢውን ሰላም ለመጠበቅ የፖሊስ አባላት ከህብረተሰቡ ጋር ተቀናጅተው እየሰሩ መሆኑን…

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍን ተቀበሉ፡፡ ‘‘የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆኑትን፣ የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር፣ ጂም ኢንሆፍን ወደ ሁለተኛው ቤትዎ ኢትዮጵያ እንኳን ደኅና መጡ’’ ብለዋል በፌስቡክ ገጻቸው…

በኖርዌይ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ሃገራትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ ኦስሎና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኤርትራ ኮሚዩኒቲ በጋራ በመሆን የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በኦስሎና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም…