የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የምግብ ደህንነት ላብራቶሪ ተከፈተ Meseret Awoke Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ደህንነት ዘመናዊ ላቦራቶሪ በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡ አዲሱ ላቦራቶሪ የውሃ ወለድ እና የውሃ ወለድ ወረርሽኝ ላይ ትኩረት አድርጎ ምርመራ ያካሂዳል፡፡ ላቦራቶሪውን ለመገንባት 7…
የዜና ቪዲዮዎች ከፅኑ ህሙማን ክፍል አገግመዉ የወጡት ወጣቶች ምን ይላሉ ? Amare Asrat Apr 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=USkHrvh_U_Y
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩ ጣዕም ያላቸው የኢትዮጵያ ቡናዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ጣዕማቸውና ጥራታቸው ሊቀንስ ይችላል-ጥናት Tibebu Kebede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልዩ ጣዕም ያለው የኢትዮጵያ ቡና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ጣዕሙ ሊቀንስ እና ሊቀየር እንደሚችል አንድ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ወደ ፊት ኢትዮጵያ የተለየ ጣዕም ካለው ቡናዋ ይልቅ ጣዕሙ የማይወደደው…
የዜና ቪዲዮዎች የሴናተር ክሪስ ኩንስ ምስክርነት Amare Asrat Apr 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BbM5vZBzvtM
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ አደረጉ Meseret Awoke Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን የተመራ ልዑካን ቡድን በካሽ ሬጂስተር አተገባበር ከኢትዮጵያ ልምድ ለመቅሰም ከገቢዎች ሚኒስቴር የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መሰረቱ Meseret Awoke Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊና ሌሎች ጉዳዮች ተቀራርበው ለመስራት የሚስችላቸውን የጋራ ምክር ቤት መስርተዋል ። ፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤቱን የመሰረቱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጋምቤላ ቅርንጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ሞኤቲ ሺዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ ኮቪድ -19ን ለመከላከል እያደረገች ያለው ጥረትና በአፍሪካ የኮቪድ-19…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ 19፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የበረሃ አንበጣ ዜጎችን ለረሃብ አደጋ እንዳያጋልጡ ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተባለ Abrham Fekede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የበርሃ አንበጣ እና እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ዜጎችን ለረሃብ አደጋ እንዳያጋልጥ ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ተገለጸ። ይህንን ያሉት ስምንት መንግስታዊ ያልሆኑ የአውሮፓ ድርጅቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር እና በእነ እስክንድር ይግባኝ ክርክር በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Abrham Fekede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሐመድ ላይ የምስክር የመስማት ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…