Fana: At a Speed of Life!

መገናኛ ብዙሃን የሕዳሴ ግድብ መረጃዎችን በሚጠበቅባቸው ልክ  በመስጠት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ስለ ሕዳሴ ግድብ ትክክለኛውን መረጃ ለሕዝቡና ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በሚፈለገው ልክ በመስጠት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤትና የኢትዮጵያ መገናኛ…

ብሔራዊ የአየር ጠባይ አገልግሎት ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት የሚጎለብትበትን መንገድ በጋራ መቀየስ የሚያስችል ብሔራዊ የአየር ጠባይ አገልግሎት ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ። ማዕቀፉ ሁለት ዓመት በመውሰድ ለአየር ጠባይ ተጋላጭ በሆኑ መስኮች ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር…

በማይጨው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በትግራይ ደቡባዊ ዞን ማይጨው ከተማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያግዝ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የማይጨው ለምለም ካረል ሆስፒታል ገለጸ። የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አቶ ገብረእግዚአብሔር…

ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ኢትዮጵያ የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ኢትዮጵያ ከተሞች የሞባይል ኢንተርኔት በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችለውን የአራተኛው  ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎትን በድሬዳዋ አስጀመረ። ፕሮግራሙን በድሬዳዋ፣አይሻና ጭሮ ከተሞች ተግባራዊ እንደሚሆን ተገልፆል። ኢትዮ…

ቻይና ለትግራይ ክልል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ መከላከልና ለሌሎች የህክምና አገልግሎት የሚውል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች። ድጋፉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና የንግድ ካውንስለር ሊ ዩ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

ቦርዱ የእጩዎች ምዝገባን አስመልከቶ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን አስመልከቶ ለቀረቡ አቤቱታዎች ምላሾች ሰጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት ዋና ዋናዎቹ ውሳኔ የተሰጠባቸው አቤቱታዎች የሚከተሉት ናቸው፡- 1. የዎላይታ ብሔራዊ…

አምባሳደር ሃደራ አበራ መቀመጫቸውን አክራ ካደረጉ አምባሳደሮች ጋር ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአክራ የኢትዮጵያአምባሳደር ሃደራ አበራ ከሩዋንዳ አቻቸው ከዶክተር ኤሳ ኪርቦ እና ከላይቤሪያ ጉዳይ ፈጻሚ አሉ ኤ ማሳዊኪ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር ሃደራ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለጻ አድርገዋል።…

አፍሪካ የተሻለ ሰላም አንድነትና ብልጽግና እንዲኖራት ቁርጠኛ ልንሆን ይገባል – የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካ የተሻለ ሰላም አንድነት እና ብልጽግና እንዲኖራት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ ልንሆን ይገባል ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳፋኪ መሃመት ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የአፍሪካ ቀንን…

የሃይማኖት መሪዎች መልካም ትውልድን የመቅረፅ ስራን ማጠናከር አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይማኖት መሪዎች ትውልዱ መልካሙን መንገድ እንዲከተል የመቅረፅ ስራን አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተመለከተ። የሃይማኖት ተቋማቱ  ለሁለት ቀናት የሚቆይ በሰላም ግንባታ፣ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ የሚመክር  መድረክ ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ…