Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ ክብር በሕብር” መርሐ ግብር በተለያዩ አከባቢዎች  ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ብሔራዊ ክብር በሕብር” በሚል ሀሳብ በታዋቂ ኢትዮጵያውያን የተጀመረው ንቅናቄ በተለያዩ አከባቢዎች  ተካሄዷል፡፡ ንቅናቄው በመዲናዋ የተለያዩ አከባቢዎች ሲካሄድ እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ፣ዛሬም እንደትናንቱ ሉዓላዊት ሃገር እናስቀጥላለን…

በስልጤ ዞን ለተጎጂዎች 46 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስልጤ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ሀብት ንብረታቸው ለወደመባቸው ተጎጂዎች 46 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን በጎርፍ፣ በእሳት ቃጠሎ እና በመሬት መንሸራተት አደጋ…

በ80 ሚሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በቀብሪበያህ ከተማ ለሚገንባው የወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ ። የወጣቶች ስፖርት አካዳሚው በ80 ሚሊየን ብር የሚገነባ ሲሆን ሙሉ ወጪው በመንግስት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን  1ለ 0 አሸነፈ። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ጎል ቶማስ ምህረቱ በራሱ ግብ ላይ በ81ኛው  ደቂቃ ላይ  ማስቆጠሩን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

ለዘጠኝ የሃገር ውስጥ ሲቪል ማህበራት ምርጫውን እንዲታዘቡ ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርዱ ለዘጠኝ የሃገር ውስጥ ሲቪል ማህበራት ምርጫውን መታዘብ እንዲችሉ ፍቃድ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኢትዮጵያ «የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር…

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አንድ ወጣት ባጃጅ ውስጥ ያገኘውን 40 ሺህ ብር እና አልባሳት ለባለቤቱ መለሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አንድ ወጣት ባጃጅ ውስጥ ያገኘውን 40 ሺህ ብር እና አልባሳት በታማኝነት ለባለቤቱ መለሰ፡፡ በዞኑ ዶዶታ ወረዳ አዋሽ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዑስማን አደም፥ ባጃጅ ውስጥ ያገኘውን ንብረትነቱ የአቶ አስናቀ አየለ…

አቶ እርስቱ ይርዳ ከ190 ሚሊየን ብር በላይ ለሚገነባው የሳውላ የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ከ190 ሚሊየን ብር በላይ ለሚገነባው የሳውላ የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከዚህ ቀደም የዞኑ ህዝብ ካቀረባቸው የመሰረተ ልማት…

አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ቀን ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ገቢ ተማሪዎች እስከ ግንቦት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ወደተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲገቡ ይደረጋል ሲል የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት አሟልተው የተገኙ ተማሪዎች…

አዲሱ የቴክኒክና ሙያ ፖሊሲ  የተያዙ የልማት ዕቅዶችን የሚያሳካ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተዘጋጀው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲና ስትራቴጂ በየሴክተሩ የተያዙ የልማት ዕቅዶችን የሚያሳካ ነው ሲሉ የዘርፉ ባለድርሻ  እና አጋር አካላት ገለፁ፡፡ ይህ የተገለጸው ኤጀንሲው በዘርፉ ፖሊሲና ስትራቴጂው ላይ ግንዛቤ…