Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ ጣልቃ ገብነት አወገዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መሠረቱን በአሜሪካ ያደረገው የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚካሄደውን የውጭ ጣልቃ ገብነት አወገዘ። ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ውስጥ ጣልቃ የሚገቡ ወይም አንድ…

ኤጀንሲው ከከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለሲቲ-ኔት እና ስማርት ሰርቪስ ዴሊቨሪ ትግበራ ጥናት ለማድረግ ከከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…

የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓስፊክ መንግስታት ድርጅት ለዶ/ር አርከበ እቁባይ ድጋፉን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓስፊክ መንግስታት ድርጅት የአምባሳደሮች ኮሚቴ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ህብረት ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት በእጩነት ለቀረቡት ለዶክተር አርከበ እቁባይ ድጋፉን ገለፀ።…

በመዲናዋ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥና አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በተላለፉ ከ1ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከትራንስፖርት…

በትግራይ ደቡባዊ ዞን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ደቡባዊ ዞን ትምህርት ለማስጀመር የተማሪዎች ምዝገባ መጀመሩን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የዞኑ ማህበራዊ ጉዳይ መመሪያ አስታወቀ። የመምሪያው አስተባባሪ አቶ አብርሃ ደሳለው እንደገለጹት፤ የተማሪዎች ምዝገባ የተጀመረው በሁለተኛና አንደኛ…

በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችል የ2 ወራት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል እና መቆጣጠር የሚያስችል የሁለት ወራት ንቅናቄ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮወ ሃላፊ ዶክተር ዮሃንስ ጫላ ከፋና ዜና መጽሄት ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ንቅናቄው…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ። የወላይታ ዲቻን ማሸነፊያ ግቦች በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት እያሳየ የሚገኘው ወጣቱ ተጫዎች ቸርነት ጉግሳ በ55ኛ እና 76ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠሩን…

ለኤጀንሲው ተጠሪ የሆኑ የልማት ድርጅቶች በበጀት ዓመቱ 9 ወራት ከ59 ቢሊየን ብር በላይ አተረፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ተጠሪ የሆኑ የልማት ድርጅቶች በበጀት ዓመቱ 9 ወራት ከታክስ በፊት 46 ነጥብ 95 ቢሊየን ትርፍ ለማግኘት አቅደው 59 ነጥብ 78 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡ በዚህም የዕቅዱን…

ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሮላቸዋል – የሥራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረላቸው የፌዴራል የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከክልል ስራ እድል ፈጠራ አካላት ጋር በመሆን የዘጠኝ ወራት…

የባህርዳር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ በተዘጋጀው የባህርዳር ከተማ መዋቅራዊ ፕላን ላይ የሚመክር የማህበረሰብ የውይይት መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። የተዘጋጀው መዋቅራዊ ፕላን ባህርዳርን አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነትን ሊያጎናፅፋት የሚችል…