Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጤናው ዘርፍ የሚተገበሩ የጥራት ማሻሻያ ስራዎች አስደሳች ናቸው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል እየተተገበሩ ያሉ የግንባታ ማስፋፊያዎች የጥራት ማሻሻያ ሪፎርም ስራዎች አስደሳች ናቸው ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወረቀት አልባ የዲጂታል አገልግሎት ትግበራ መጀመሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወረቀት አልባ የዲጂታል አገልግሎት ትግበራ መጀመሩን አስታውቋል። ከወረቀት ነፃ አሠራሩ የፋይናንስ ግዥ እና የሰው ኃይሉን በአግባቡ ለማስተዳደር እንደሚያግዝ ተገልጿል። ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ዛሬ ለምርቃት…

ዘጠነኛው የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የጨርቃጨርቅ እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሺን ቴክኖሎጅ ኢንስቲቱዩት ባዘጋጀው በዚሁ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ፥ ስለ ጥጥ፣…

የአፍሪካ ህብረት በቻድ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት በቻድ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር የሃገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ በውጊያ ወቅት በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል፡፡…

በትግራይ ክልል የኮቪድ19 ነፃ የስልክ ጥሪ ማዕከልን በድጋሚ ስራ ለማስጀመር ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል የኮቪድ19 ነፃ የስልክ ጥሪ ማዕከልን በድጋሚ ስራ ለማስጀመር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በትብብር ለመስራት መስማማቱን አስታወቀ። የጥሪ ማዕከሉ ከኮሮና ቫይረስ መረጃዎች በተጨማሪ ከወባ፣ ኩፍኝ ፣ ኮሌራ እና…

እስራኤል እና ፍልስጤም በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እስራኤል እና የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ለ11 ቀናት የሚቆይ ሲሆን፥ ባለፉት ቀናት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ከ240 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በጎረቤት ሃገራትና ታላላቅ ሃይቆች ክልል የሚገኙ የኢፌዴረ ሚሲዮኖች ከውጭ ጉዳይ…