Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ጽምጻቸውን የሚያሰሙበት መርሃ-ግብር ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ሃገራትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም “እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ” በሚል መሪ ሐሳብ በያሉበት ሆነው ለአንድ ሰዓት መልዕክታቸውን የሚያስተላልፉበት መርሃ-ግብር ነገ ይከናወናል። መርሃ-ግብሩ “ብሔራዊ…

ለእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ አትሌቶች፣ ስፖርተኞች እና አርቲስቶች በ2013 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የአረንጓዴ ልማት የ2013 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ የወንዶች እና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አምበልና አባላት፣ አትሌቶች፣ ስፖርተኞች እና…

በመዲናዋ 30 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተባባሩት ዓረብ ኢሚሬቶች መንግስት ድጋፍ አማካኝነት ዋዲ አልሲደር ኮመርሻል ኢንቨስትመንት ሊያቢሊቲ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር በከተማዋ 30 ሺህ ወጪ ቆጣቢ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል…

የላሙ ወደብ የመጀመሪያ የመርከብ ማቆያ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ፣ የኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ፕሮጀክት አካል የሆነው የላሙ ወደብ የመጀመሪያው የመርከብ ማቆያ በኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ሙይጋይ ኬንያታ ዛሬ ተመርቋል። ፕሬዚዳንት ኬንያታ የላሙ ወደብ ስራ መጀመሩን አብስረው የመጀመሪያዋ…

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ የአሜሪካ መንግሥት ያወጣውን መግለጫ አወገዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ የአሜሪካ መንግስት ያወጣው መግለጫ ኢፍትሐዊ እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የሚጥስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ጉባኤው በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ደብዳቤ ጽፏል፡፡ በደብዳቤውም በትግራይ ክልል እየተደረገ…

ቴክኖ ካሞን 17 ወደ ገበያ ገብቷል

&nbspአዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴክኖ ካሞን 17 በዘጋቢ ፊልም ታግዞ ወደ ገበያ መግባቱን ኩባንያው አስታወቀ :: በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ትውልድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴክኖ ሞባይል ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም በለቀቀው አዲሱ የCAMON 17…

ከ129 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎሬ ቦራሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ የተገነቡ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን መረቁ፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።…

የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በዕለቱ ድምጽ ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ለመሳተፍ የምርጫ ካርድ የወሰዱ ዜጎች በምርጫው ዕለት ድምጽ ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው ምሁራን ተናግረዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራን…