Uncategorized በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በትንሹ መናኸሪያ የእሳት አደጋ ደረሰ Tibebu Kebede Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አውቶቢስተራ አካባቢ በተለምዶ ትንሹ መናኸርያ ተብሎ በሚጠራው የአውቶቡስ መናኸሪያ ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአጭር ርቀት መስመሮችን የትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ ከነገ ጀምሮ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል Tibebu Kebede Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዩኒቨርሲቲዎች ጉባኤ በጅግጅጋ ዩንቨርሲቲ ይካሄዳል። ጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቀጣይነት ላለው የሃገር እድገት የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ የሚዳሰስበት እና ከኢጋድ አባል ሃገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫውን ሰላማዊ በሆነ መልኩ ለማከናወን በየደረጃው ያሉ የክልል አመራሮች በልዩ ትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ለማከናወን በየደረጃው ያሉ የክልል አመራሮች በልዩ ትኩረት እንዲሰሩ የፌዴራል የምርጫ ጸጥታ አስፈጻሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ኮሚቴው እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት የጎላ ችግር ሳያጋጥመው ሰላማዊ በሆነ…
Uncategorized በአፋር ክልል እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ከ292 ሺህ በላይ ህጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት መስጠት ተጀመረ Tibebu Kebede Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዛሬ መስጠት ተጀመረ። በክልሉ ጤና ቢሮ የህጻናት ክትባት ንኡስ ስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አወል ጉደሌ ፤ ክትባቱ በሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለራሷ ችግር መላ አታጣም- በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር Tibebu Kebede Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ10 ዓመታት በላይ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)ን በበላይነት የመራችው ኢትዮጵያ ለራሷ ችግር መላ አታጣም ሲሉ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒ ሞርጋን ተናገሩ። አምባሳደር ጀምስ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲስ አበባ የተወጣጡ የስፖርት ልዑካን ከአምቦ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የጋራ የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ አደረጉ Feven Bishaw Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "አብሮነታችን ለሀገራችን፣ ለሰላማችን፣ ለአንድነታችንና ለወንድማማችነት" በሚል በአምቦ ከተማ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል፡፡ በስፖርታዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና 14ኛው የስልጤ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም ተከበረ Feven Bishaw Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የስልጤ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወዳጅነት አደባባይ ተከበረ፡፡ እንዲሁም የስልጤ ዞን እራሱን በራሱ ማስተዳደር የጀመረበት 20ኛ ዓመት ተከብሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-አሜሪካን ግንኙነት የሚያጠናክር ተቋም ተመሰረተ Feven Bishaw Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አሜሪካን ግንኙነት ያጠናክራል የተባለው የኢትዮ-አሜሪካ የህዝብ ጉዳዮች ተቋም ተመሰረተ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተቋሙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን በተመለከተ በቡድን ሰባት አባል ሃገራት የወጣው መግለጫ እውነታን ያላገናዘበ ነው-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Apr 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን አስመልክቶ በቡድን ሰባት አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የወጣው መግለጫ መንግስት እየወሰዳቸው ያሉ ጉልህ እርምጃዎችን ያላገናዘበ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት ማምሻውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ስራ ጀመረ Abrham Fekede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 16ኛ ቅርንጫፍ የሆነው የሰመራ ጉምሩክ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ መከፈት የሀገሪቱ የገቢና የወጭ ንግድ እንዲሳለጥ ከማድረጉ በተጨማሪ…