ፋና ቀለማት ድምፃዊ ዮናታን ዳመነ በፋና ላምሮት የምዕራፍ 6 የድምፃውያን ውድድር ላይ ያቀረበው ሙዚቃ እና የዳኞች አስተያየት #ፋና_ላምሮት Meseret Awoke Apr 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=AdGOzGjgvXo
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጣልያን በኮቪድ 19 ምክንያት ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች Abrham Fekede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣልያን በኮቪድ 19 የሚያዙ ዜጎቿ ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ ዳግም ጥብቅ ክልከላዎችን አስተላለፈች፡፡ በሀገሪቱ በአማካይ ከ20 ሺህ ሰዎች በላይ በወረርሽኙ እየተያዙ ይገኛሉ ተብሏል፡፡ የሦስተኛው ዙር የወረርሸኙ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ…
ፋና ቀለማት ድምፃዊ ተመስገን በቀለ በፋና ላምሮት የምዕራፍ 6 የድምፃውያን ውድድር ላይ ያቀረበው ሙዚቃ እና የዳኞች አስተያየት #ፋና_ላምሮት Meseret Awoke Apr 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Qa6VPzmBOpI
የሀገር ውስጥ ዜና የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በትምህርት ቤቶች እንዲጠናከሩ የሚያስችል ስምምነት ተደረሰ Abrham Fekede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች በትምህርት ቤቶች ውስጥ እንዲጠናከር ለማድርግ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ። ስምምነቱ በትምህርት ሚኒስቴርና በፌደራል ስፖርት ኮሚሽን መካከል ነው የተደረሰው። የሰውነት ማጎልመሻና ስፖርት ስርዓተ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ከስፖርት ቤተሰብ ተወካዮች ጋር በከተማዋ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከስፖርት ቤተሰብ ተወካዮች ጋር በከተማዋ በስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። የስፖርት ቤተሰቡ ሰላም እና ወንድማማችነትን ከማጎልበት ባለፈ በኮቪድ ወረርሽን ወቅት ለአቅመ ደካሞች ማዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ Abrham Fekede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 5ተኛ ሳምንት የፅዳት ዘመቻ መርሃ ግብር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተካሄደ። አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ እና ጽዱ ከተማ ለማድረግ "አካባቢዬን በማፅዳት ለከተማዬ ውበት አምባሳደር ነኝ" በሚል ነው የፅዳት ዘመቻው በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞችና ሃላፊዎች በእሳት የተፈተኑ የልማት አርበኞች ናቸው – ዶ/ር አረጋዊ በርሔ Abrham Fekede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰራተኞችና ሃላፊዎች በእሳት የተፈተኑ የልማት አርበኞች ናቸው ሲሉ የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሔ ገለጹ። ኢትዮጵያ ለውጥ ውስጥ…
ቢዝነስ አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክነት ተሸጋገረ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) "ፀደይ ባንክ” በሚል መጠሪያ ወደ ባንክነት ሽግግር አድርጓል። የተቋሙን ወደ ባንክነት ሽግግር አስመልክቶ የባለአክሲዮኖቹ ጉባዔ ዛሬ በባሕር ዳር ተካሂዷል። በዝግጅቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ…
ቢዝነስ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ53 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ 53 ሚሊየን 795 ሺህ 644 ብር የሚገመቱ ዕቃዎች በሕገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጡ እና ወደ ሀገር ሊገቡ ሲሉ መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች 40 ሚሊየን 300 ሺህ 334 ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን በመደገፍ የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ ያግዛል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመናን የማዝነብ ቴክኖሎጂ ግብርናን የሚደግፍ እና የኢትዮጵያ ጎጆዎች መብራት እንዲያገኙ የሚያግዝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ደመና የማዝነብ ቴክኖሎጂ ማስተዋወቂያ በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ላይ…