የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለቄራ አንበሳ ስፖርት ማህበር የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ቄራ አልማዝዬ ሜዳ በመገኘት ለቄራ አንበሳ ስፖርት ማህበር የትጥቅ ድጋፍ አደረጉ ። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው ጋዜጠኛ ከተማ ሀይለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢቢሲ ጋዜጠኛ ከተማ ሀይለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ ከተማ ሀይለማርያም በቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ በአሁኑ ኤፍ ኤም አዲስ 97 ነጥብ 1 ለረጅም አመታት አገልግሏል፡፡ ከተማ ሀይለማርያም ባደረበት ድንገተኛ ህመም…
የሀገር ውስጥ ዜና 337 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Tibebu Kebede Apr 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 337 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መንግስት በኤግዚም ባንክ በኩል ባደረገው የ30 ሚሊየን ዶላር የረጅም ጊዜ ቀላል የብድር ስምምነት የተገዙ የህክምና መሳሪያዎችን… Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ)የኢትዮጵያ መንግስት በኤግዚም ባንክ በኩል ባደረገው የ30 ሚሊየን ዶላር የረጅም ጊዜ ቀላል የብድር ስምምነት የተገዙ የህክምና መሳሪያዎችን መረከቡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳስታወቁት የህክምና…
የዜና ቪዲዮዎች ዲያስፖራውን ከጠላትነት ወደ ወዳጅነት የመለሰው ለውጥ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=x3tIQkALCEg
የዜና ቪዲዮዎች ከለውጡ ወዲህ የግድቡ ግንባታና ህዝባዊ ተሳትፎ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9GxrzwT-iUM
የዜና ቪዲዮዎች በለውጡ የተጀመሩ ፕሮጀክቶች ከሀገሪቱ ትልም አንጻር Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=cp7jeOg5H5o
የሀገር ውስጥ ዜና የሮቤ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 90 በመቶ ደረሰ Feven Bishaw Apr 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ በ774 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ ያለዉ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ 90 በመቶ መድረሱ ተገለፀ፡፡ ፓርኩ በ10 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በቡልቡላ ከተማ እየተገነባ ላለዉ…