Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት አስር ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ 3 ነጥብ 29 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት አቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም የእቅዱን 85 በመቶ ማሳካት መቻሉን…

እያንዳንዳቸው 64 ሲም ካርዶችን የሚይዙ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ  በሀዋሳ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በኩል ወደ አዲስ አበባ ሊገቡ የነበሩ ሁለት የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ በኢመደኤ የቴክኖሎጂ ቁጥጥር ክፍል የእውቀት አስተዳደር ቡድን መሪ…

ኢትዮጵያ ለከብሯ እና ነፃነቷ የማትደራደር መሆኗን ሁሉም ሊገነዘብ ይገባል-ጠ/ ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለከብሯ እና ነፃነቷ ፍፁም የማትደራደር ሀገር መሆኗን ሁሉም ሊገነበዘው እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት16 ቀን 2013 ዓ.ም በወዳጅነት ፓርክ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ሳምንት መርሐ-ግብር…

ከተማ አስተዳደሩ እና የኢትዮጵያ ካቶሊከዊት ቤተክርስቲያን የ510 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የ510 ሚሊየን ብር ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች…

የማዕድን ልማትን ማዘመን ለዘርፉ እድገት ወሳኝ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ወራት ውስጥ በወርቅ የወጪ ንግድ ከ553 ሚሊየን ዶላር በላይ  ማግኘት መቻሉን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሁለት አመት በፊት በ2011 ዓ.ም የወርቅ ገበያው በእጅጉ አሽቆልቁሎ 29 ሚሊየን የአሜሪካን…