የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅና ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የተቃረነ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን በአባይ ወንዝ ተጠቃሚነት ፖሊሲ ላይ የያዙት አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር የተቃረነ መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪ አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላም ሚኒስቴር የተዘጋጀው ሃገራዊ የምክክር መድረክ ቀጥሎ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት፣ ብሄራዊ መግባባት፣ ምርጫ 2013 እና ከዚያ ባሻገር በሚል የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው የምክክር መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዛሬው የምክክር መድረክ የሽግግር…
የዜና ቪዲዮዎች በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ የተደረገ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ Amare Asrat May 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=recSkGU-UsQ
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ መመርመሪያ ቤተ ሙከራ ተመረቀ Meseret Awoke May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን የምግብ ደህንነት እና ጥራትን ለመቆጣጠር ከ45 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያደራጀውን ዘመናዊ የምግብ መመርመሪያ ቤተ ሙከራ አስመርቋል። ቤተ ሙከራው የተለያዩ ምግቦችን ደህንነት በመመርመር ጥራታቸውን…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ 0 አሸንፏል። ዛሬ ረፋድ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕናን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን አገናኝቷል፡፡ በጨዋታው ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ Tibebu Kebede May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግብጽን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገራት ጋር መስራቷን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ኩባ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር የመስራት ፍላጎታቸውን ገለጹ Meseret Awoke May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኩባ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል፡፡ በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከኩባ የሳይንስ ቴክኖሎጂና የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር ኤልባ ሮዛ ፔሬዝ ሞንቶያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ571 ሚሊየን በላይ ኪሎ ዋት ሰዓት የሃይል ብክነት መቀነስ ተቻለ Tibebu Kebede May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ571 ሚሊየን በላይ ኪሎ ዋት ሰዓት የሃይል ብክነት መቀነስ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2013 በጀት አመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ቴክኒካልና ቴክኒካል ያልሆነ የሃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ ሀገርን ታሳቢ ያደረገ እንጂ ምርጫን ያማከለ አይደለም- ዐቢይ አሕመድ Tibebu Kebede May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያን እናልብሳት" የ2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ባለፉት ሁለት አመታት ተደምረን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻውን እንዳሳካነው ሁሉ በዚህ አመትም እጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሶሼትድ ኘሬስ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጠ Meseret Awoke May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ለአሶሼትድ ፕሬስ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በቅርቡ አሶሼትድ ፕሬስ 6ተኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ከመራዘሙ ጋር በተያያዘ የሰራው ዘገባ ከእውነት የራቀ መሆኑን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን…