የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ተቋቋመ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በምርጫው ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ኮሚቴ ተቋቋመ። መጪው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ፣ዴሞክራሲያዊ እና ግልጸኝነት የሰፈነበት ሆኖ እንዲጠናቀቅ ብልፅግና ፓርቲን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ድጋፍ ለማድረግ በተዘጋጀው ጉባዔ ላይ ተሳተፉ Feven Bishaw May 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፈረንሳይ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ዓለም አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ በፓሪስ ባዘጋጀችው ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ጉባኤው ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት…
የዜና ቪዲዮዎች ለኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት የተደረገ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ Amare Asrat May 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=1u3sqkQU6dE
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚኒስትሩ አጠቃላይ የምርጫ ዝግጅት ግምገማ ከክልል አመራሮች ጋር Amare Asrat May 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=R0x-RYszzUc
የዜና ቪዲዮዎች የትምህርት ቤቶች ግንባታ በኦሮሚያ ክልል Amare Asrat May 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=pVtWCrAAdfU
ቢዝነስ ሚኒስቴሩ ባለፉት አስር ወራት 238 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰበሰቡን ገለፀ Tibebu Kebede May 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 238 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። ገቢው ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ19 ነጥብ 77 በመቶ ወይም የ39 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ትራንስፖርት ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን ያጎለብታል- አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ Tibebu Kebede May 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ-ሱዳን የባቡር ኘሮጀክት የጋራ ቴክኒክ ቡድን ስብሰባ በካርቱም መካሄድ ጀመረ። በኢትዮ- ሱዳን ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር መስመር ግንባታ ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት ላይ የሚመክረው የጋራ የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ በሱዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ50 ሺህ ከስደት ተመላሽ ሴቶች የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥር ፕሮጀክት ተጀመረ Tibebu Kebede May 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ አመት ውስጥ ለ50 ሺህ ከስደት ተመላሽ ሴቶች የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥር ፕሮጀክት ተጀመረ። የኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከጃምቦ የጽዳት አገልግሎት ጋር ለከስደት ተመላሽ ሴቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥር ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት Tibebu Kebede May 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የድጋፍ መግለጫውን አውጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለጫው…
የዜና ቪዲዮዎች በተልዕኮ የተለዩት የሐሮማያና ድሬዳዋ ዩኒቭርስቲዎች Amare Asrat May 17, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=vjUkbj8K2JE