Fana: At a Speed of Life!

ፖሊስ በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሬዲዮ ግንኙነትን በማቋረጥ በእዙ ላይ ጥቃት እንዲደርስ አድርገዋል ተብለው በተከሰሱት መኮንኖች መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠው። ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠባቸው እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ…

አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ካቢኔያቸውን በአዲስ መልክ አዋቀሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊን ህልፈት ተከትሎ አዲሷ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የሆኑት ሳሚያ ሱሁሉ  አዲስ የሚኒስትሮች ካቢኔን አዋቅረዋል። ፕሬዚዳንቷ ባዋቀሩት አዲስ የሚኒስትሮች ካቢኔ ውስጥ አዳዲስ ሰዎች መካተታቸው ተገልጿል። ከእነዚህ ውስጥ…

በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ ከ60 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በብራዚል በመጋቢት ወር ብቻ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 66 ሺህ 570 ሰዎች ህይወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ፡፡ ይህም ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር በእጥፍ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡ የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ ወረርሽኙን ለመከላከል…

በምስራቅ ጎጃም በመጪው ክረምት የሚተከል ከአንድ ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአርሶ አደሩ ዘንድ እየተለመደ የመጣውን የቡና ልማት ለማስፋፋት በመጭው ክረምት የሚተከል ከአንድ ሚሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በመምሪያው የመስኖ ልማት ቡድን መሪ አቶ…

በአቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ ሁዋጃያን ቀላል አምራች ኢንዱስትሪ መንደርን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የተመራ ልዑክ ሁዋጃያን ቀላል አምራች ኢንዱስትሪ መንደርን ጎበኘ፡፡ ጉብኝቱ የኢንዱስትሪ መንደሩ መልካም ስራዎችን አጠናክሮ እንዲቀጥልና በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ እንዳይገባ ያደረጉ…

ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ምርጫው ሰላማዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሁሉም ቦታ በደረሰው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ በክልልና በፌዴራል መንግስት እየተወሰደ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ቦታ በደረሰው ጥቃት የአጸፋ እርምጃ በክልልና በፌዴራል መንግስትቅንጅት እየተወሰደ መሆኑን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል በምእራብ ወለጋ ዞን በንጹሐን ዜጎች ላይ የደረሰውን ጥቃት…