Fana: At a Speed of Life!

ምሁራን የአባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ እንደሚመነጭ ለአለም ማስረዳት ይኖርባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምሁራን የአባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ እንደሚመነጭ ለአለም ማስረዳት እንደሚኖርባቸው ተገለጸ። ‘‘የዩኒቨርሲቲዎች ትብብር ለሰላማዊና ፍትሃዊ የአባይ ወንዝ ተጠቃሚነት’’ በሚል ርዕሰ የታላቁ ህዳሴ ግድብ እና የዩኒቨርስቲዎች ሚና ላይ ያተኮረ ዉይይት…

በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ባለፋት ስድስት ዓመታት ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአርሲ ዩኒቨርሲቲ ባለፋት ስድስት ዓመታት ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ተሰጥቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ያከናወናቸውን የምርምርና ማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት ስራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ…

ፋኦ በትግራይ ክልል ለአርሶ አደሮች የእህል ዘሮችን ማሰራጨትና እንስሳቶችን መከተብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ምግብና እርሻ ድርጅት በትግራይ ክልል የአርሶ አደር ቤተሰቦች ወደ ግብርና ስራ እንዲመለሱ የሚያስችል አስቸኳይ ፕሮግራም ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ የፋኦ ተወካይ ፋጡማ ሰዒድ ድርጅታቸው አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የግብርና ምርት…

ከ69 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 6 ቀን 2013 ዓ.ም 69 ሚሊየን 215 ሺህ 956 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ ሲሉ እና ወደ ሀገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ሲሆን…

የትግራይ ክልል ባቀረበው ፍላጎት መሠረት የአፈር ማዳበሪያ መቶ በመቶ እንዲቀርብ መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ባቀረበው ፍላጎት መሠረት የአፈር ማዳበሪያ መቶ በመቶ እንዲቀርብ መደረጉ ተገልጿል። በክልሉ ለሚገኙ አርሶ አደሮች ልዩ ትኩረት በመስጠት በዘር ወቅት የሚያስፈልጉ የግብርና ግብዓቶች በበቂ መጠን እየቀረቡ መሆኑ ተገለጸ። በግብርና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ  በሱዳን ላይ በማተኮር በሚካሄድ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ፈረንሳይ ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት…

በአንድ ግለሰብ ቤት በተደረገ ፍተሻ 112 ሺህ ሃሰተኛ የብር ኖት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በፃግብጂ ወረዳ በአንድ ግለሰብ ቤት በተካሄደ ፍተሻ 110 ሺህ ባለ ሁለት መቶ ብር እና 2ሺህ ባለ መቶ ብር በድምሩ 112 ሺህ ሃሰተኛ የብር ኖት መገኘቱን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፓሊስ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ዋና…

ከ5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዚህ ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ ለመትከል ከታቀደው 6 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን በአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የደን ልማት ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ቢተው ሽባባው…

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል-ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህዳሴው ግድብ ህልውናችን በመሆኑ በግድቡ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችና ጥቃቶችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉየዕዙ ምክትል አዛዥና የመተከል ዞን የተቀናጀው ግብረ ኃይል ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ…