የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡
ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች ህይወት…
ቻይና በአፍሪካ ህብረት የሚካሄድውን የሦስቱ አገራት ድርድር እንደምትደግፍ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት ግድቡን በተመለከተ የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ ገለፃለች።
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን እንደተናገሩት ግድቡ የዓለም አቀፉን ህብረተሰብ ቀልብ የሳበ…
ስለ አዲሱ “ቴሌ ብርና” ሌሎች አገልግሎቶች የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ የሰጡት ማብራሪያ
https://www.youtube.com/watch?v=kVcXUGFl2d4
መንግስት በኢትዮጵያ ክብርና ነፃነት ከማንም ኃይል ጋር አይደራደርም-ጠ/ሚ ዐቢይ
https://www.youtube.com/watch?v=ilQhcYYyUfc
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና 3ለ 3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
አቡበከር ናስር ለኢትዮጵያ ቡና ሶስቱንም ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ የሰራ ሲሆን፤ በሲዳማ ቡና በኩል መሃሪ መና፣ ማማዬ ሲዲቤ እና ይገዙ…
ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቀጣይ 3ወራት ተግባራት ዙሪያ ከክልል አመራሮች ጋር የሚያደርጉት ውይይት ተጀምሯል፡፡
በሀገራዊ ጉዳዮች እና በቀጠና ጂኦፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና ከክልል አመራሮች ጋር የሚካሄድ የሁለት ቀናት ስብሰባ ዛሬ መጀመሩን…
አቡበከር ናስር የፕሪምየር ሊጉን የግብ አግቢነት ሪከርድን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡
በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ፣ 36ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥሮ የውድድር ዘመኑ ጎሎቹን ቁጥር 27 አድርሷል፡፡
በዚህም…