Fana: At a Speed of Life!

ጊዜያዊ የመራጮች ምዝገባ መረጃ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እስካሁን ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ከ36 ሚሊየን 245 ሺህ በላይ ሰዎች ተመዝግዋል፡፡ በዚህም በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ማለትም በአዲስ አበባ 1ነጥብ451 ሺህ 790ሰዎች የተመዘገቡ ሲሆን፤ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር 177ሺህ 519 ሰዎች…

አስትራዜኒካ የኮቪድ19 መከላከያ ክትባት ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች ተከትበዋል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አስትራዜኒካ የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ከ1 ሚሊየን በላይ ሰዎች መከተባቸውን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በፌዴራል ጤና ሚኒስቴር የክትባት ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዮሐንስ ላቀው እንደገለጹት በአገር አቀፍ ደረጃ እየተሰጠ ያለውን ክትባት በየደረጃው…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማለፋን ተከትሎ ነው የኢፌዲሪ ስፖርት…

በጎዴና በአሶሳ ከተሞች የተሰየሙ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎዴ እና በአሶሳ ከተሞች የተሰየሙ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመርቀው ስራ ጀመሩ። ትምህርት ቤቶች ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ  እና…

እስራኤል በጋዛ የአልጀዚራና አሶሼትድ ፕሬስ ቢሮዎች የሚገኙበትን ህንፃ አወደመች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ የአልጀዚራና አሶሼትድ ፕሬስ ቢሮዎች የሚገኙበትን ህንፃ በአየር ጥቃት አወደመች። የህንፃው ባለቤት ከእስራኤል የደህንነት መስሪያ ቤት በህንፃው ላይ ጥቃት ሊፈፀም መሆኑን መረጃው ከደረሰው በኋላ ሰዎች ህንፃውን እንዲለቁ አድርጓል።…

የየትኛውንም ሀገር የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሀሳብ ሳንቀበል ብልጽግናችንን እውን እያደረግን እንቀጥላለን-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የየትኛውንም ሀገር የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሀሳብ ሳንቀበል ብልጽግናችንን እውን እያደረግን እንቀጥላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፍተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

በኮምቦልቻ እና በሀዋሳ የተገነቡ አየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በሀዋሳ እና ኮምቦልቻ ያስገነባቸውን አየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማዎች አስመረቀ። ባለስልጣኑ በሀዋሳ ኤርፖርት ያስገነባውን የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን…