ጠ/ሚ ዐቢይ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ።
የፓርኩ የመጀመርያ ምዕራፍ ግንባታ በ50 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ 5 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው ስምንት የማምረቻ ህንፃዎችን ይዟል፡፡…
የቻይና ኢምባሲ ለአማራ ክልል የህክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይና ኢምባሲ ከቻይና ኢኮኖሚና የንግድ ማእከል ጋር በመተባበር 23 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና መሣሪያዎችን ለአማራ ክልል ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ 255 ሺህ 300 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 20 ቬንትሌተር፣…
አዲስ አበባን የኢትዮጵያ የባህል ማዕከል እናደርጋታለን- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፊቼ-ጨምበላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል::
በኢትዮጵያ ያሉ በርካታ የብሔር ብሄረሰቦችን ቱባ ባህሎችን በመጠበቅ እና ለቱሪዝም ዘርፍ ማዋል ይገባል ያሉት ምክትል ከንቲባ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሢመታቸውን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላልፈዋል፡፡
በድጋሚ እንኳን ደስ ያለዎት በማለት ጠቅላይ ሚንስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ…
6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊራዘም ይችላል- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከተያዘለት ጊዜ ከ2 እስከ 3 ሣምንታት ሊራዘም እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡
ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር…
በ3 ሚሊየን ዩሮ የተገነባው የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተመረቀ፡፡
በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተገነባው ማዕከል ምርቃት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል ነው የተከነዋነው፡፡
3 ሚሊየን ዩሮ ወጪ የተደረገበት ማዕከል ግንባታ…
እስካለፈው ረቡዕ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች የድምፅ መስጫ ካርድ ወስደዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካለፈው ረቡዕ ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በተደረገ የመራጮች ምዝገባ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ።
ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች…