Fana: At a Speed of Life!

መርካቶ ዘመናዊ የከተማ አውቶቡስ ተርሚናል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ200 ሚሊየን ብር የተገነባው መርካቶ ዘመናዊ የከተማ አውቶቡስ ተርሚናል ተመርቋል። ተርሚናሉ በአንድ ጊዜ ለ20 አውቶቡሶች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሲሆን የራሳቸው መግቢያና መውጫ ያላቸው ሁለት ወለሎችም አሉት። 35 የሚደርሱ…

የ26 ሚሊየን ዶላር (ከ1 ቢሊየን ብር በላይ) ባለ እድል ነኝ ያለች ግለሰብ ሎተሪውን በማጠቧ ከጥቅም ውጭ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ26 ሚሊየን ዶላር ወይም ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ባለ እድል የሚያደርገውን ሎተሪ መግዛቷ የተገለፀው ግለሰብ የጃክ ፖት ሎተሪ እጣ አሸናፊ የሆችበትን ትኬት በማጠቧ ሎተሪው ከጥቅም ውጭ መሆኑ ተነግሯል። የጃክ ፖት ሎተሪውን መግዛቷ…

አቶ ደመቀ መኮንን አሁን ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አሁን ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19…

በኦሮሚያ ክልል በኢፋ ቦሩ ፕሮጄክት እየተሰሩ ካሉ ትምህርት ቤቶች የ44 ትምህርት ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኢፋ ቦሩ ፕሮጄክት እየተሰሩ ካሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የ44 ትምህርት ቤቶት ግንባታ መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ…

የትምህርት ሚኒስቴር ራሳ ከተሰኘ የግል ኩባንያ ጋር በህንድ ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ራሳ ከተሰኘ የግል ኩባንያ ጋር በህንድ ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። የነፃ የትምህርት እድሉ ከአጫጭር ስልጠና እስከ ፒ ኤች ዲ የሚደርሱ ፕሮግራሞችን የያዘ ነው ተብሏል። ስምምነቱን…