Fana: At a Speed of Life!

ዳሽን ቢራ ለገበታ ለሀገር 25 ሚሊየን ብር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የዳሽን ቢራ ፋብሪካ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 25 ሚሊየን ብር መለገሱን አስታወቀ፡፡ ዳሽን ቢራ በጉዳዩ ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው ፋብሪካው ባለፉት 20 ዓመታት ለተለያዩ ልማቶች የሚውል 600 ሚሊየን ብር መለገሱንም…

በግል ትምህርት ቤቶች የኮቪድ መከላከል መመሪያ መተግበሩን ለመመልከት ድንገተኛ ቅኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ በአዲስ አበባ በሚገኙ አንዳንድ የግል ትምህርት ቤቶች በመገኘት የትምህርት ቤቶችን ነባራዊ ሁኔታ መመልከቱን አስታወቀ። ምልከታ ከተካሄደባቸው ትምህርት ቤቶች መካከል ሳንፎርድ አለም አቀፍ ትምህርት ቤት እና…

በጋምቤላ ክልል ህዝቡ የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሊሰራ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችና ሹመቶችን በመስጠት ተጠናቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ጁል ናንጋል እንዳሉት በክልሉ ያለውን ሰላም ይበልጥ አስተማማኝ በማድረግ የህዝቡን…

በመጪው ምርጫ ሊተኮርበት የሚገባው ሰው ወጥቶ እንዳይመርጥና ደህንነት እንዳይሰማው የሚያደርጉ ቅጥረኞች ጉዳይ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጪው ምርጫ የከተማዎች ሰላማዊነት እንደማያሳስብ እና በመጪው ምርጫ ሊተኮርበት የሚገባው ሰው ወጥቶ እንዳይመርጥና ደህንነት እንዳይሰማው የሚያደርጉ ቅጥረኞች ጉዳይ መሆኑን ተናገሩ፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማስፋፊያ ተርሚናል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ…

የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። ውጤቱን ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን አድርሻ መጠቀም እንደሚቻል ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።…