ፋና 90 አንድ ከሆንን ወደ ሰላም ከተመለስንና ከተደማመጥን የውጭ ኃይሎችን በመመከት ግድቡን ከዳር እናደርሰዋለን – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ… Abrham Fekede May 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZBcz3xPkPks
የሀገር ውስጥ ዜና መቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ኢትዮጵያዊ አንድነትን የሚያጎላ ነው – የእስልምና እምነት ተከታዮች Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ያለው ኢትዮጵያዊ አንድነት ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል አርአያና ተምሳሌት መሆኑን በማዕከሉ ድጋፍ የሚደረግላቸው የእስልምና እምነት ተከታዮች ተናገሩ። በረመዳን ጾም ወቅት የክርስትና እምነት…
ኮሮናቫይረስ የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች የኢድ አልፈጥር በዓልን በስራ ላይ አከበሩ Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች 1 ሺህ 442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓልን በስራ ላይ አከበሩ፡፡ በበዓል አከባበሩ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቦርዱ ውጪ ይፋ የሚደረጉ የተመዝጋቢዎች ቁጥር ተቀባይነት እንደሌላቸው ቦርዱ አስታወቀ Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተቋሙ ውጪ የሚገለጹ ማንኛውም ዓይነት የመራጮች ምዝገባ ቁጥሮች ተቀባይነት የሌላቸው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የመራጮች መረጃን የሚያስተላልፉ አካላትም ከቦርዱ የሚያገኙትን ቁጥር ብቻ እንዲጠቀሙ አሳስቧል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ኦሮሚያ አራት ዞኖች የመራጮች ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነቀምቴ ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ኦሮሚያ አራት ዞኖች የመራጮች ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በተጀመረባቸው የምዕራብ ኦሮሚያ ዞኖች ምዝገባ ከተጀመረበት ከሚያዚያ 29 ቀን ጀምሮ በርካታ የሆነ…
ስፓርት የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ወደ ፖርቶ ተዛወረ Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቼልሲ እና በማንቼስተር ሲቲ መካከል የሚካሄደው የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል መዛወሩ ተገለጸ፡፡ በፍጻሜው ጨዋታ 12 ሺህ የሚደርሱ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ጨዋታው በቱርክ ኢስታንቡል አታቱርክ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በቢላሉል ሐበሺ ሙዚየም ያደረጉት ጉብኝት Amare Asrat May 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=4nfApR-lUrY
ኮሮናቫይረስ በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳረገ Abrham Fekede May 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳርጓል፡፡ እንዲሁም ለአራት ተከታታይ ቀናት ደግሞ ከ400 ሺህ ሰው በላይ ቫይረሱ ተገኝቶበታል፡፡ በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ደግሞ ወረርሽኙ እየከፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ Meseret Demissu May 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳይ ላይ ውይይቶችን አድርገዋል።…