Fana: At a Speed of Life!

በህንድ የተከሰተው የኮቪድ19 ዝርያ አሳሳሳቢ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል – የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ የተከሰተው የኮቪድ19 ዝርያ አሳሳሳቢ በመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አሳሰበ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በህንድ የተከሰተው የኮቪድ19 ቫይረስ አሳሳሳቢ ዝርያ እንደሆነ እና ዓለም አቀፍ ስጋት…

ዶ/ር አብርሃም በላይ አሸጎዳ የሚገኘውን የትራክተሮች መገጣጠሚያ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ አሸጎዳ በሚገኘው የትራክተሮች መገጣጠሚያ ጉብኝት አካሄዱ። በጉብኝቱ ወቅትም፥ የክልሉ የግብርና ስራ ወደ ነበረበት ለመመለስ በሚደረገው ጥረት በቴክኖሎጂ የታገዘ እርሻ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎመውን ቃለ ዐዋዲ በይፋ መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተለያዩ ቋንቋዎች የተተረጎመውን ቃለ ዐዋዲ በይፋ መረቁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምትመራበት ቃለ ዐዋዲ…

መሠረታዊ የኮምፒውተር ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ መሠረታዊ የኮምፒውተር ደህንነት መጠበቂያ መንገዶች አሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ሁሉም ሰው የጥቃት ዒላማ ውስጥ መሆኑን መረዳትና ለዚህ ሁልጊዜም ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ነው፡፡ ለሶፍትዌሮች ወቅታዊና የዘመኑ…

የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላው ሃገሪቱ ሲካሄድ የቆየው የመራጮች ምዝገባ ዛሬ እንሚጠናቀቅ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር፣ በአፋር ክልል፣በአማራ ክልል፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር፣ በሃረሪ ክልል፣…

ደረቅ ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም ከ432 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደረቅ ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም ከ432 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን በአዲስ አበባ ከተማ ደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲ አስታውቋል። በአዲስ አበባ የደረቅ ቆሻሻ መልሶ መጠቀምና ዑደት የተሰሩ ስራዎችን የሚያሳይ አውደ ርዕይ በሚኒሊክ አደባባይ…

በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለጸ። የኮቪድ-19ን ለመከላከል እንዲያግዝ በመቐለ ከተማ የተጀመረውን ክትባት በትግራይ ክልል ሁሉም አካባቢዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለምርጫ ያልተመዘገቡ መራጮች ቀሪውን የምርጫ መመዝገቢያ ጊዜ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለምርጫ ያልተመዘገቡ መራጮች ቀሪውን የምርጫ መመዝገቢያ ጊዜ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት ሳምንታት በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምጽ…

የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የተንቀሳቀሱ ተጠርጣሪዎች እየተያዙ ነው – የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማወክ አቅደው የግድያና እና ወንብድና ወንጀል የሚፈፅሙ ተጠርጣሪዎች እየያዘ መሆኑን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። የመመሪያው ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ እንደገለፁት ከሰሞኑ በጎንደር…