Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ቢላሉል ሐበሺ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ቢላሉል ሐበሺ ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ሙዚየሙ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ታሪክ እና ቅርስ የሚያስተዋውቅ ነው። በውስጡም እስልምና ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ያሉ ታሪኮች ተደራጅተው ተቀምጠዋል ።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 3ኛውን የምገባ ማዕከል አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 3ኛውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ  አስጀመረ። በምገባ ማዕከሉ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የሜድሮክ ኢንቨስትመንት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለኢድ አልፈጥር  በዓል የእንኳን አደረችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ለ1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓልፈጥር በዓል እንኳን  አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ በቲውተር ገጻቸው ላይ ÷ለመላው ሙስሊም ኢትዮጵያውያን እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በዓል በደህና አደረሳችሁ…

በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢድ አልፈጥር  የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በአዲስ አበባ የተካሄደው 1ሺ442ኛው የኢድ አልፈጥር  የሶላት ስነ-ስርዓት በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት በአዲስ አበባ ስታዲዮምና በዙሪያው በሚገኙ ጎዳናዎች እንዲሁም…

ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማታችን  ፊታችንን እናዞራለን-ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማችን  ፊታችንን እናዞራለን ሲሉ የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ገለጹ። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ   እንኳን 1ሺህ…

1 ሺህ 442ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ  በአዲስ አበባና  በመላው ኢትዮጵያ በመከበር ላይ ነው። በዚህ በዓል ላይ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ጨምሮ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ፣ጥሪ…