ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓታት 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 722 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 264 ሺህ 367 ደርሷል። በሌላ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን አንድነትና ወንድማማችነት ማስጠበቅ የሁሉም ሀላፊነት ነው-የሶማሌ ክልል የሰላምና አንድነት መድረክ Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን አንድነትና ወንድማማችነት ማስጠበቅ የሁሉም ሀላፊነት መሆኑን እና የክልሉንም ሆነ የሀገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ለማወክ የሚንቀሳቀሱ አካላትና ኃይሎች ከተግባራቸው እንዲቆጠቡ የሶማሌ ክልል የሰላምና አንድነት መድረክ ጥሪ አቅርቧል። የሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ1 ሺህ442ኛ የኢድ አልፈጥር በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክተቻው፤ በሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጭ የምትኖሩ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ-አል…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፉ Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፈዋል። የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ኦሴ ማዊሊ በ45ኛውና 62ኛው ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያቆጥር፤ የማሸነፊያውን ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል እና በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት ለሚረዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በነገው እለት የሚከበረውን የኢድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአፍሪካ አምባሳደሮች ተጠሪ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ከአፍሪካ አምባሳደሮች ተጠሪ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ አምባሳደር አዳራሂም አብዱላዬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትየጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ለ1 ሺህ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ1 ሺህ 442ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፏል፡፡ ምክር ቤቱ በአሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሣሰብ እንዲሆን ተመኝቷል፡፡ የኢድ አል ፈጥር በዓል በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ መንፈሳዊ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል ያለው ግጭት ወደ ሙሉ ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷል Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከፈረንጆቹ 2014 በኋላ ከፍተኛውን ወታደራዊ እርምጃ እስራኤል እና ሀማስ አንዳቸው በአንዳቸው እየወሰዱ ይገኛሉ። ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር በተለመደ ጨዋነት ዕለቱን ማሰለፍ ይኖርበታል ተባለ Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስአበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር በተለመደ ጨዋነት መሆን ይኖርበታል ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ትናንት የተደረገውን የጎዳና ላይ የኢፍጣር…
የዜና ቪዲዮዎች ለ1ሺህ 442ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat May 12, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=mIPa_X1uzbM