Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ሂሩት የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሂሩት ዘመነ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት አቀረቡ። ተቀማጭነታቸው በቤልጂየም፣ ብራስልስ ሆኖ በሉግዘምበርግ እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሂሩት ዘመነ…

አቶ ደመቀ መኮንን ለ1442ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለ1442ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ታላቁ የረመዳን ፆም በአማኞቹ ዘንድ ልዩ ሃይማኖታዊ ትርጉም ያለው…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ሲያሸንፍ አዳማና ጅማ አባ ጅፋር ወራጅ መሆናቸው ተረጋግጧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ። የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አይንጎ በ45ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች ላይ ሲያስቆጥር ፤ ወልቂጤን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አብዱልከሪም ወርቁ…

ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ቃለ መሃላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ቃለ መሃላ ፈጸሙ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለቀጣዮቹ ስድስት አመታት ሃገራቸውን በፕሬዚዳንትነት ለመምራት ዛሬ በይፋ ቃለ መሀላ ፈጽመዋል፡፡ ሙሴቬኒ ባለፈው ጥር ወር በተካሄደው ምርጫ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡…

በመዲናዋ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በዚህ ዓመት አገልግሎት ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታቸው ተጠናቆ በተያዘው ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የስፖርት ማዘውተሪያ…

ከ110 ዓመት በፊት በሀረሪ የቱርክ ቆንስላ የነበረው የቱርክ ባህል ማእከል ሆኖ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ110 ዓመት በፊት በሀረሪ የቀድሞው የኦቶማን ቱርክ ቆንስላ የነበረው ህንፃ የቱርክ ባህል ማዕከል ሆኖ ተከፈተ። ማእከሉን በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራቅ አልፕ መርቀው ከፍተውታል፤ ይህ ህንፃ ቱርክ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢድ አልፈጥር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ…