የሀገር ውስጥ ዜና በ53 ሚሊየን ብር ወጪ የስድስት የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ክለሳ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2014 በጀት ዓመት ጀምሮ ወደ ግንባታ የሚገቡ የስድስት የመስኖ ጥናትና ዲዛይን ክለሳ በ53 ሚሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ እንደሚገኝ የመስኖ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ በሶስት ክልሎች በመከናወን ላይ ያሉት የስድስት የመስኖ ጥናትና ዲዛይን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ፡፡ እውቅናና ሽልማቱ የተሰጠው በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 152…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዩዌሪ ሙሴቬኒ በአለ ሲመት ላይ ተገኙ Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ በአለ ሲመት ላይ ተገኙ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በካምፓላ በተካሄደው በአለ ሲመት ላይ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር መገኘታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የጎዳና ኢፍጣር ፕሮግራም በመስቀል አደባባይ Amare Asrat May 12, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=uewXyYX5L44
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሰብአዊ ዕርዳታ ተደራሽ እንዲሆን መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የሚሲዮኑ ጊዜያዊ ኃላፊ ፊሊፕ ቦቨርዲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ድርጅት በኢትዮጵያ በሚፈጠሩ ሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለበዓሉ ድምቀት መድፍ ይተኮሳል- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 442ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሚከበርበት እለት ለበዓሉ ድምቀት ከማለዳው 12:00 ሰዓት ላይ ዘጠኝ ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዓሉ በሚከበርበት ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም ለበዓሉ ድምቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሰብአዊ ዕርዳታ ተደራሽ እንዲሆን መንግስት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede May 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮ ጵያ የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የሚስዮኑ ጊዜያዊ ኃላፊ ፊሊፕ ቦቨርዲን ትናት በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮ ቴሌኮም ”ቴሌብር ” የሞባይል የክፍያ ስርዓት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ያደረጉት ንግግር Amare Asrat May 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=n8CCAfYogz4
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 776 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 552 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 263 ሺህ 672 ደርሷል። በሌላ በኩል 1 ሺህ 74…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢፍጥር ፕሮግራም በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Meseret Demissu May 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የተካሄደው የኢፍጥር ፕሮግራም በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች የታደሙበት የኢፍጥር ፕሮግራም በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡…