የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚደንቷ ይህን ያሉት የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል ርዕሥ በድሬዳዋ በተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሰልፍ አካሄዱ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት የጁንታው ርዥራዦች በክፍያ የሚሰሩትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። በውጭ ያሉ የጁንታው ቡድን አባላት ባለፉት ሶስት…
የዜና ቪዲዮዎች በኮቪድ 19 ተይዞ ያገገመው ግለሰብ ተሞክሮ Meseret Awoke Mar 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=cczJkVlzcEQ
የዜና ቪዲዮዎች በኮቪድ 19 የተያዘ ሰው ቤት ውስጥ አንዴት ማሳለፍ አለበት ? Meseret Awoke Mar 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=p5jFhhk8GLc
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ የግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየከተፋፈሉ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ የግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየከተፋፈሉ መሆኑን የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለፀ። የከተማው ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በአራዳ፣ ማራኪና አዘዞ-ፀዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2013 ምርጫ 700 ሰዓታት የቴሌቪዥን፣400 ሰዓታት የራዲዮ እና የጋዜጣ ድልድል ቀረበ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ። ድልድሉ ያለፉ ምርጫ ተሞክሮዎችን፣ የመገናኛ ብዙሃን ብዛት እና የብሄራዊ መገናኛ ብዙሃንን አቅም መሰረት ያደረገ ነው ተብሏል። በዚህም ድልድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የጥልቅ ጉድጓድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Demissu Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን አራት የጥልቅ ጉድጓድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል። በኮልፌ ቀራንዮና በጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተገነቡት የውሃ ፕሮጀክቶቹ…
ቢዝነስ በደሴ ከተማ የተገነባው ጢጣ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ተመርቆ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ 80 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባው ጢጣ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ተመርቆ ዛሬ ስራ ጀምሯል፡፡ ፋብሪካው አሁን ላይ በቀን 17 ሺ ከረጢት የሚያመርት ሲሆን በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ ሲገባ በቀን 74 ሺ ከረጢት ያመርታል። በምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ ላይ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አየር ወለድና ኮማንዶ አስመረቀ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ12ኛ ዙር አየር ወለድ ብርጌድና የ34ኛ ዙር ኮማንዶ አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ ብላቴ በሚገኘው የልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን የተከታተሉ ናቸው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሰራዊት ግንባታ…