የሀገር ውስጥ ዜና በቀን ከ1 ሺህ በላይ ዜጎችን መመገብ የሚችል የምገባ ማዕከል ስራ ጀመረ Feven Bishaw May 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ የተገነባውን ሁለተኛ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በይፋ ስራ አስጀምረዋል ። "አንዳችን ለሌሎች የተስፋ ብርሃን በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተነገረው መልዕክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ Abrham Fekede May 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ባለፈው ሳምንት የተነገረው መልእክት ሲኖዶሱን እንደማይወክል ተገለፀ:: የቤክርስትያኒቱ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የትኛውም…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ ለማድረግ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ ሁኔታ እየተሰራ ነው – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ Meseret Awoke May 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፤ ፍትሃዊ እና ግልፅ እንዲሆን ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መንገድ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ሀገራዊ ምርጫው ከመካሄዱ በፊት የአሜሪካ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሬይ ፌልትማን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede May 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የ31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የዛሬ ሳምንት የአፍሪካ ልማት ፈንድ ድጋፉን ያጸደቀ ሲሆን፥ ይህን ተከትሎም በዛሬው እለት የፊርማ ስነ ስርአት ተካሂዷል፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጀፍሪ ፊልትማን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ በኩል የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች ተገኝተዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የሳይነስ ህመምን ለማከም #ፋና_ዜና #ፋና_90 Amare Asrat May 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fAZcbMbEvN0
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ትናንት ለተፈጠረው የአደባባይ ኢፍጣር መርሐግብር መስተጓጎል ይቅርታ ጠየቀ Tibebu Kebede May 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንብት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትናንት ለተፈጠረው የአደባባይ ኢፍጣር መርሐግብር መስተጓጎል ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት "ትናንት…
የዜና ቪዲዮዎች ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ #ፋና_ዜና #ፋና_90 Amare Asrat May 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ipwCc51tg70
ዓለምአቀፋዊ ዜና የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ፓርላማውን በተኑ Tibebu Kebede May 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ፓርላማውን ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ በትነዋል፡፡ የፕሬዚዳንቱ እርምጃ በሃገሪቱ የዛሬ ሶስት አመት በተደረሰው የሰላም ስምምነት የተገቡ ቃሎችን ተፈጻሚ ለማድረግ በር ከፋች ነው ተብሎለታል፡፡ ይህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው ተአማኒ፣ ሰላማዊ እና ፍትሀዊ እንዲሆን የሴቶች ሚና ከፍተኛ ሊሆን ይገባል – ወይዘሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede May 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ሃገራዊው ምርጫ ተአማኒ፣ ሰላማዊ እና ፍትሀዊ እንዲሆን የሴቶች ሚና ከፍተኛ ሊሆን ይገባል አሉ፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሁሉን አቀፍ የሴቶች ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡…