የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በዚህ ወቅትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግብጽ በባቡር አደጋ በጥቂቱ 32 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በባቡር አደጋ በጥቂቱ 32 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ አደጋው ሁለት የመንገደኛ ባቡሮች ታህታ በተባለችው ከተማ ተጋጭተው የደረሰ ሲሆን፥ 165 ሰዎችም ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል ሲ ሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ደረጃ የሴቶችን ተጠቃሚነትና ተሳታፊነትን ለማጎልበት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሀረሪ ክልል የሚገኘውን የፊስቱላ ህክምና መስጫ ማዕከል እንዲሁም ኢናይ አቢዳ የእደ ጥበብ ኮሌጅ እና አብደላ ሸሪፍ የግል ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ እንዲሁም በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በመገኘት የአእምሮ…
የዜና ቪዲዮዎች የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በአዲስ አበባ Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3k6kghO6hQE
የዜና ቪዲዮዎች የዋጋ ግሽበትን በተመለከተ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ በባለሙያ አስተያየት Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=61F-QeeHpnk
የዜና ቪዲዮዎች የ6ተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-vobQYNDOdY
ዓለምአቀፋዊ ዜና የታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓቱ በታንዛኒያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው በትውልድ ስፍራቸው ቻቶ ግዛት ተፈፅሟል። በስነ ስርዓቱ ላይም ቤተሰቦቻቸው እና በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሶሳ ከተማ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነማባዣ ማሽን እና ተጠርጣሪው ጋር ዛሬ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የፖሊስ መምሪያው ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ፖሊስ የህብረተሰቡን ጥቆማ…
ስፓርት ዋልያዎቹ ኮትዲቯር አቢጃን ደረሱ Tibebu Kebede Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ኮትዲቯር አቢጃን ደርሰዋል። ዋሊያዎቹ ከ5 ሰዓት የአየር በረራ በኋላ አቢጃን አየር ማረፊያ ሲደርሱ በኮትዲቫር የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ሙሉጌታ እና በኤምባሲው ሰራተኞች እንዲሁም በኢትዮጵያ አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ተረጋገጠ Tibebu Kebede Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር ወይም 19 ቢሊየን ዶላር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ማረጋገጡን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለማክሮ ኢኮኖሚው አለመረጋጋት ምላሽ ለመስጠት መንግስት ከልማት ድርጅቶች ብድር እና…