የዜና ቪዲዮዎች በተለያዩ የቢዝነስ መስክ የተሰማሩና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የፕሮጀክቶች ጉብኝት Amare Asrat May 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=AGXSyXIbnzs
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ተመረቁ Meseret Demissu May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኙ ሁለት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ተመረቁ። የተመረቁት ሆስፒታሎች ደቡብ ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ የሚገኘው ኮይቬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና በደቡብ አሪ ወረዳ የሚገኘው ጋዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል እና የአፐር ናይል አስተዳደሮች በድንበር አካባቢ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Meseret Demissu May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል እና በደቡብ ሱዳን የአፐር ናይል አስተዳደሮች በጋራ የድንበር አካባቢ በጸጥታና ሰላም እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ። የሁለቱ አስተዳደር አመራሮች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የገጠሟትን ፈተናዎች በድል ለመሻገር በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ ይገባል ተባለ Meseret Demissu May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የገጠሟትን ፈተናዎች በድል ለመሻገር በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ በአሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት በተቋቋሙ ሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣሊያን ቱሪን የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ተከፈተ Meseret Demissu May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ በጣሊያን ቱሪን የኢትዮጵያ የክብር ቆንስልን መርቀው ከፍተዋል። ኢንጂነር ፍራንኮ ሩቢኒ በቱሪን አዲሱ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ሲሆኑ በቱሪን ፖሊቴክኒክ ዩኒቨርስቲ ኢንጂነሪንግ ሲያስተምሩ …
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ህልውና በመጠበቅ ረገድ የጋራ አቋም መያዝ ይጠበቅባቸዋል – አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ Meseret Demissu May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያን ህልውና በመጠበቅ ረገድ የጋራ አቋም ይዘው መንቀሳቀስ እንደሚጠበቅባቸው አንጋፋው ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ጽጌ ተናገሩ። “ኢትዮጵያ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ብትሆንም ምርጫው መካሄዱ ትክክለኛና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ልዩ ኃይል ፖሊሶችን አስመረቀ Meseret Demissu May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በቡልቡላ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይል ፖሊሶችን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ከተመራቂ ልዩ ሀይል ፖሊሶች በተጨማሪ የልዩ ኃይል ፖሊሶች መኪና አሽከርካሪዎችም መመረቃቸው ተመላክቷል፡፡ በምርቃት ስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሁሉም ትብብርና ጥረት ያስፈልጋል – ሰላም ሚኒስቴር Feven Bishaw May 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው ከመተከል ዞኑ ኮማንድ ፖስትና አመራሮች እንዲሁም ከአማራ ክልል አዊ ዞን አመራሮች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። ወይዘሮ ፍሬዓለም በውይይቱ እንዳሉት፤ አካባቢውን…