የሀገር ውስጥ ዜና ፊቤላ ኢንዱስትሪ ከ12 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ Abrham Fekede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፊቤላ ኢንዱስትሪ ከ12 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይት ለገበያ ማቅረቡን የፊቤላ ኢንዱስትሪ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ ስምንት ሚሊየን የሚጠጋውን በአከፋፋዮች አማካኝነት ለህዝብ መሰራጨቱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል Meseret Demissu Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ1442 ኛው የረመዳን ፆም ነገ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ገለጸ። ምክር ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለጸው÷ ህዝበ ሙስሊሙ በፆምና ጸሎት የሚየሳልፈው የረመዳን ወር ነገ የሚጀምረው ጨረቃ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ ዓረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕከተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - በሳዑዲ ዓረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ሌንጮ ባቲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ቅጂ በሳዑዲ ዓረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የፕሮቶኮል ጉዳዮች ኃላፊ ለመሻሪ ቢን ነሂት አቅርበዋል፡፡ አምባሳደሩ የሹመት…
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ያላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል Tibebu Kebede Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 83 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 228,996 ደርሷል። በሌላ በኩል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ Abrham Fekede Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ መጠን ያለው የነዳጅ ምርት ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድ ኢንዱስትሪ ሚንስትር ዴኤታዉ አቶ እሸቴ አስፋው ለፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ቀድሞ ይገባ ከነበረው 2 ነጥብ 5…
የዜና ቪዲዮዎች የአማራና ኦሮሚያ ብልጽግና አመራሮች ውይይት #ፋና_ዜና #ፋና_90 Amare Asrat Apr 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=VuMWju8ZjUw
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በየክልሎቹ ካሉ አዋሳኝ የዞንና ወረዳ ኃላፊዎች ጋር በአዲስ አበባ መከሩ Abrham Fekede Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ መሪዎች በየክልሎቹ ካሉ አዋሳኝ የዞንና ወረዳ ኃላፊዎች ጋር በአዲስ አበባ መምከራቸው ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ጉዳይ የውይይት መደረኩ አብይ ጉዳይ ነው ተብሏል፡፡ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሰረተ ልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሰራ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር Abrham Fekede Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በፌዴራል መንግስት በጀት እየተገነቡ የሚገኙ የመሰረተ ልማት ስራዎች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። የክልልና የከተማ አስተዳደሩ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ Abrham Fekede Apr 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና ሁለቱን ግቦች አቡበከር ናስር ሲያስቆጥር ለሰበታ ከተማ ብቸኛዋን ግብ…
የዜና ቪዲዮዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዴት ማግኘት ይችላሉ? Amare Asrat Apr 11, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=d42gCETYt_w