የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለስደተኞች የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ጀመረች Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሃገራት ለመጡ ስደተኞች የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ በጋምቤላ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ስደተኞች መሰጠት መጀመሩን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ እስካሁን የአስትራዜኒካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በምርጫ ሂደት የሴቶችን ተሣትፎ ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥልጠና ሰጠ Meseret Demissu Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ሂደት ውስጥ የሴቶችን ተሣትፎ ለማረጋገጥ የሚያስችል የሦስት ቀን ሥልጠና ለምርጫ ታዛቢዎች ሰጠ ። በወቅቱም የቦርዱ አመራር የሆኑት ብዙወርቅ ከተተ ÷ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አካታች ለማድረግ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር አባላትን ሲመለምሉ የነበሩ ግለሰቦች ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ Meseret Demissu Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤተመንግስት ቦምብ ለማስወርወር 1 ሚሊየን ብር ይሰጣችኋል በማለት አባላትን ሲመለምሉ ነበር የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ላይ የቀረበው ክስ እንዲሻሻል ብይን ተሰጠ። ክሱ እንዲሻሻልብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የጸረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ሽብሩ ተቀማጭነታቸውን በሀቫና ካደረጉ የወቅቱ የተመድ ተለዋጭ አባል ሀገር ከሆነችው ከህንድ ማዱ ሴቲ፣ ከባህማስ አንድሪው ብሬንት፣ ከሁዱራንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 303 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Abrham Fekede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 303 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ…
የዜና ቪዲዮዎች የአይሲቲ የተሰጥኦ ሥነ-ምህዳር የማልማት ስምምነት Amare Asrat Apr 12, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lWHz253Fv0A
የዜና ቪዲዮዎች የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የጋራ ስልጠና Amare Asrat Apr 12, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=oirMCQVAZu4
የሀገር ውስጥ ዜና ለምስራቅ አፍሪካ አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች ስልጠና መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል አባል ሃገራት ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖች በሰላም ማስከበር ቅድመ ስምሪት ዙሪያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ። በስልጠናው ኢትዮጵያን ጨምሮ ከዩጋንዳ ፣ ከኮሞሮስ ፣ ከጅቡቲ ፣ ከሶማሊያ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ገለጹ Meseret Demissu Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ በተለያዩ ክልሎች ላይ እየሰሩ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ገለጹ። ከፋና ጋር ቆይታ ያደረጉ በደቡብና በሲዳማ ክልሎች የሚገኙ የሲቪል ማህበራት አመራሮችና አባላትም ተቋማቸው ግንዛቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ800 በላይ ጥይቶችን በበቆሎ ውስጥ ደብቆ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Meseret Demissu Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ800 በላይ ጥይቶችን በበቆሎ ውስጥ ደብቆ ሲያዘዋውር የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። ግለሰቡ ወንጀሉን የፈፀመው በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶቡስ ተራ…