Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ  ለጁቡቲው ፕሬዚዳንት የደስታ መግለጫ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  አሕመድ ፕሬዝዳንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ  በሀገራቸው በተደረገው ምርጫ በድጋሜ ማሸነፋቸውን ተከትሎ የደስታ መግለጫ አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ  በቲውተር ገጻቸው ላይ ÷ወንድሜ ፕሬዝዳንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ  …

የድምፅ መስጫ ወረቀት የህትመት ቅደም ተከተል ሎተሪ ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተል ሎተሪ የማውጣት ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ ህጋዊ ዕውቅና የተሰጣቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተል በዕጣ ተለይቶ…

የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ በመጪው 2013 አገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ማኑፌስቶውን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ/ኢሶዴፓ/ በመጪው 2013 አገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ማኑፌስቶውን አስተዋውቋል፡፡ ፓርቲው በሰጠው ጋዜጣው መግለጫ በሚከተላቸው 21 አገራዊ የፖሊሲ አቅጣጫዋዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ በዚህም የህዝቦች…

በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ከሰባት ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ቦታው ቦሌ ኢምፔሪያል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 1 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመሬት ውስጥ ተቀባሪ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የምስራቅ አዲስ…