ኢራን በእስራኤል ላይ የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ˝እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ጣቢያ ላይ ጥቃት መፈፀሟን ተከትሎ˝ የበቀል እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በወሳኝ የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በቅርቡ ለተፈፀመው ጥቃት እስራኤልን ተጠያቂ አድርጓል።…
ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ከተመድ የስነ-ሕዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ-ወርቅ ዘውዴ አዲሷን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ-ሕዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ፡፡
ተወካይዋ በሀገሪቱ ውስጥ የተጀመሩትን ማሻሻያዎች ለመደገፍ የተመድ የስነ-ሕዝብ ፈንድን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል፡፡
ሴቶችን…
ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ከካናል ፕላስ ግሩፕ የአፍሪካ ማናጀር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቴሌቪዥን ኢንደስትሪው ግንባር ቀደም ከሚባሉት መካከል የሚመደበው የካናል ፕላስ ግሩፕ የአፍሪካ ማናጀር ጋር ተወያይተዋል::
በመዝናኛው የቴሌቪዥን መስክ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ እና ጥሩ የሚባሉ አዝናኝ እና…
ኡጋንዳና ታንዛኒያ የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ለመዘርጋት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኡጋንዳና ታንዛኒያ፤ የነዳጅ አምራቾቹ ቶታልና ሲኤንኦኦሲ የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ለመዘርጋት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡
የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመሩ ከምዕራባዊ ኡጋንዳ ወደ ዓለም አቀፉ ገበያ ድፍድፍ ነዳጅ ለማቅረብ…
በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስላጣን አስታወቀ፡፡
ገቢው በወሩ ወደ ተለያዩ አገራት ከተላከው 27 ሸህ 200 ቶን ቡና መሆኑ ታውቋል፡፡…
የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽንና ሁዋዌይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌድሪ ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና በቴሌኮም መሠረተ ልማት ዋና አቅራቢነት የሚታወቀው ሁዋዌይ በኢትዮጵያ አይሲቲ ተሰጥኦ ሥነ ምህዳርን ለማልማት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡
ሥነ ምህዳሩ ተማሪዎች እና ባለሙያዎችን በዓለም አቀፍ ደረጃ…
ሶማሊያ 200 ሺህ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተረከበች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ሶማሊያ 200 ሺህ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ከቻይና ተረከበች፡፡
ሲኖፋርማ የተባለውን ይህን ክትባት የሶማሊያ የጤና ሚኒስትር ፋውዝያ አቢካር በሶማሊያ ከቻይና አምባሳደር ኪን ጂያን ተረክበዋል ፡፡
ሶማሊያ ባለፈው ወር…
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለመቄዶንያ ያስረከበው የመሬት ካርታ
https://www.youtube.com/watch?v=pRtj7018-Xo