ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉና የዕለቱ ተሰናባች ተወዳዳሪዎች #ፋና_ላምሮት
https://www.youtube.com/watch?v=zm22I_vhdA0
ኢትዮጵያውያን አብረው ይበላሉ የሚባለው ነገር የማሳመር ጉዳይ አይደለም – አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ
https://www.youtube.com/watch?v=AMN2TMn4DwQ
በኤክሳይስ ታክስ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጋር የተደረገ ውይይት #Fana_Programme
https://www.youtube.com/watch?v=UWuPemkhFg8
የጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ ለ5ኛ ጊዜ ምርጫ አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለ5ኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድረው ከመራጩ ሕዝብ 98 ከመቶ ድምጽ በማግኘት አሸንፈዋል።
በፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ላይ ድምጽ ለመስጠት የተመዘገቡት ሰዎች 215 ሺህ እንደነበር ተዘግቧል።…
በኢንቨስተርነት ስም የማጭበርበር ወንጀል የሚፈጽሙ የውጭ ሀገር ዜጎች መኖራቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች ኢንቨስተር ነን በሚል ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል እንደሚፈፅሙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ኢንተለጀንስ እንዳረጋገጠው÷ አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች ኢንቨስተር ነን በሚል…
በአማራ ክልል በሎጐና አርዲቦ ሀይቅ ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመታደግ ያለመ የጥናትና ምርምር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሚገኙት ሎጐና አርዲቦ ሀይቅ ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመታደግ ትኩረት ያደረገ የጥናትና ምርምር መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
መድረኩን የክልሉ መንግስት የጣና ሀይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃ…
ወይዘሮ አዳነች አቤቤና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሾላ ወተት ማቀነባበሪያ ማስፋፊያን መረቁ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሾላ ወተት ማቀነባበሪያ ማስፋፊያን መረቁ፡፡
ሾላ ወተት በ66 ሚሊየን ብር ወደ ግል ከዞረ በኋላ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 40…
የአዲስ አበባ ከተማ ከ29 ሺህ በላይ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ኤጀንሲ ከ29 ሺህ 400 በላይ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን አስመረቀ።
ኤጀንሲው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የልማታዊ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ወደ ተሻለ የስራ መስኮች…
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በአዊ ብሄረሰብ ዞን በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኙ።
የመስኖ ልማቱ የአካባቢውን እምቅ የግብርና አቅም ጥቅም ላይ በማዋል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ፋይዳው…