የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የሮሃ የህክምና ማዕከል ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታን አስጀመሩ Tibebu Kebede Apr 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሮሃ የህክምና ማዕከል ሜጋ ፕሮጀክት ግንባታን አስጀመሩ፡፡ በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎችና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…
የዜና ቪዲዮዎች የግብጽ እና ሱዳን በጥናት ያልተደገፈዉ ተቃርኖ በባለሙያዉ እይታ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=4Ajyw8tlv9I
የዜና ቪዲዮዎች መንግስት የዜጎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ቅድሚያ በመስጠት ሊሰራ እንደሚገባ ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ki4A2XEY3KE
የዜና ቪዲዮዎች የምዕራብ ወለጋ ዞን ጸጥታ አሁናዊ ሁኔታ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=FBLjIVcv1xM
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ መሪ ፔካ ሀቪስቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ትግራይ ክልል የሚሰያስፈልገውን ሰብዓዊ እርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ለአርሶ አደሮች ያልተሰራጬ የእርሻ መሳሪያ ክምችት በኢንዱስትሪው ይገኛሉ-ቋሚ ኮሚቴው Tibebu Kebede Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ለአርሶ አደሮች ያልተሰራጬ የእርሻ መሳሪያ ክምችት እንደሚገኙ ተገለፀ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዳማ…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ፡፡ ዛሬ ከሰዓት የተካሄደው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታውም ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክር በግልጽ ችሎት እንዲሰማ የሰጠው ብይን ታገደ Feven Bishaw Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ የዐቃቤ ህግ ምስክር በግልጽ ችሎት እንዲሰማ የሰጠው ብይን ታገደ። እግዱን የጣለው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ነው። ባሳለፍነው ማክሰኞ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዝብ አንድነት፣ መተሳሰብና ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት ችግሮችን መፍታት ይገባል- ሲኖዶሱ Tibebu Kebede Apr 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ አንድነትና መተሳሰብ፣ ለዜጎች ሁለንተናዊ ደህንነት እና የህይወት ዋስትና ቅድሚያ በመስጠት ችግሮችን በሰላማዊ እና በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል ስትል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…