Fana: At a Speed of Life!

የረመዳን ጾምን እና የፋሲካ በዓልን መሰረት በማድረግ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ሸቀጦች የሟሟላት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- የረመዳን ጾምን እና የፋሲካ በዓልን መሰረት በማድረግ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ሸቀጦች የሟሟላት ስራ ጀምሬአለው አለ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ፡፡ ቢሮው ይህን ያለው  ጣቢያችን በዛሬው እለት በመዲናዋ የሚገኙ ከ800 በላይ…

ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር የመጀመሪያውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንደሚያደርጉ ተገለፀ፡፡ ጨዋታው በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የሃገር አቀፍ…

ሩሲያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሳይቤሪያ አየር ክልል እንዲበር ፈቃድ ሰጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እቃ ጫኝ አውሮፕላን በሳይቤሪያ አየር ክልል እንዲበር ፈቃድ መስጠቷን በኢትዮጵያ የሀገሪቱ ኤምባሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ እና ሩሲያ አየር መንገድ ባለስልጣናት በደረሱት ስምምነት መሰረት በረራው መፈቀዱ ተጠቁሟል።…

በኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ የካንሳር ሃኪሞች አንዱ የነበሩት ዶ/ር አይናለም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በካንሰር ህክምና ዘርፍ በማግልገል ቀዳሚ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመምህርነት እና በካንሰር ሕክምና ዘርፍ ያገለግሉ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክትን ይፋ አድርጓል። ከስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ ጋር በጋራ የሚከናወነው ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔ የምርጫ ምልክትም የሚከተለው መሆኑን…

በ85 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በኩታበር ወረዳ በ85 ሚሊየን ብር የተገነባው እናት የዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ፋብሪካው አሁን ላይ በቀን ከ500 ኩንታል በላይ ሲያመርት በሙሉ አቅሙ ማምረት ሲጀምር 1 ሺህ ኩንታል የቦቆሎ ዱቄት…

ሲቪክ ማህበራት ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የራሳቸውን ሚና መጫወት  እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ማቶ ማሩ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሲቪክ ማህበራትየራሳቸውን ሚና መጫወት  ይገባቸዋል ሲሉ ገለጹ። ከለውጡ በኋላ ከተሰራው ስራዎች ውስጥ አንዱ የሲቪክ ማህበራት ሚናቸውን ከፍ እንዲያጉ ለማድረግ…