የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ነገ ከንጋቱ 11፡30 ጀምሮ 125ኛውን የአድዋ ድል ታስባለች Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ ከንጋቱ 11 ሰዓት 30 ጀምሮ በመዲናዋ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በማህበራዊ ገጻቸው እንዳስታወቁት ከንጋት ጀምሮ ከአራቱም የከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ውስጥ አምራች የተመረተ 17 ሚሊየን ሊትር ዘይት ወደ ገበያ ገብቷል – የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 17 ሚሊየን ሊትር ዘይት በሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስሪትዎች ተመርቶ ወደ ገበያ መግባቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል የመሰረታዊ ሸቀጦች አቅርቦትና ፍላጎትን በማሟላት የህብረተሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና 300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረብያ ተመለሱ Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ዓረብያ ጂዳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶች የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና በሚል ሃሳብ የሴቶች የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ሴቶች በማኀበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተሳታፊና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ስለ ትግራይ ክልል እውነታ እና ተዓማኒነት የሌለው መግለጫ ሰጥተዋል – አምባሳደር ሂሩት Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ስለ ትግራይ ክልል መሬት ላይ ባለ ሃቅ ያልተመሰረተ እና ተዓማኒነት የሌለው መግለጫ መስጠታቸውን በቤልጂየም፣ በሉክዘንበርግ እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ር መስተዳድር ሙስጠፌ ባጃጅ ላይ 300 ሺህ ብር አግኝቶ ለባለቤቷ ለመለሰው ወጣት ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ባጃጅ ላይ 300 ሺህ አግኝቶ ለመለሰው የጅግጅጋ ከተማ ወጣት ጉሌድና ምስጋና አቀረቡ። በጅግጅጋ ከተማ የባጃጅ አሽከርካሪ የሆነው ወጣት በሚያሽከረክረው ባጃጅ ውስጥ 300 ሺህ ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ወደ መጋቢት 16 ቀን ተዘዋወረ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመራጮች ምዝገባ ጊዜ ቀደም ሲል ከተያዘለት የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ.ም መዘዋወሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው…
ስፓርት ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ረፋድ 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ከአዳማ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታው ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2ለ1…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Tibebu Kebede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው" ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። 'አድዋ የሕብረ ብሄራዊነት አንድነት ዓርማ' በሚል መሪ ቃል 125ኛው የአድዋ ድል በዓል እየተከበረ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በመሆን ተሾሙ Abrham Fekede Mar 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ዩኒቨርሲቲውን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት ለሚፈልጉ ሁሉ በመገናኛ ብዙኀን…