በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሁለት መንገዶች ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ3 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የተያዘላቸው ሁለት መንገዶች ግንባታ ተጀመረ፡፡
የአርብ ገበያ -ሰከላ -ቲሊሊ ሎት ሁለት 62 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እና የደንበጫ - ሰቀላ እና የቢቡኝ…