የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዴንማርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጄፕ ኮፎድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
አቶ ደመቀ በትግራይ ክልል ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ በተመለከተ በመጀመሪያ ዙር ለ4 ነጥብ 5…