Fana: At a Speed of Life!

የረመዳን ጾምን በመተሳሰብ እና በመተዛዘን ማሳለፍ ይገባል – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የረመዳን ጾምን በፍቅር፣ በመተሳሰብ እና በመተዛዘን ማሳለፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስተናገሩ፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር እድሪስ በሰጡት መግለጫ ወሩን በመተሳሰብ፣…

የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምና ድልድል ዕጣ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምና ድልድል ዕጣ ይፋ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ በተገኙበት ትናንት…

የኮቪድ19 መከላከያ እርምጃዎች እና የህግ ተጠያቂነት የተከለከሉ ተግባራት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ወቅታዊ ሁኔታ እና ኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር በወጣው መመሪያ 30 አፈጻጸም እንዲሁም በህግ ተጠያቂነት እና በተከለከሉ ተግባራት ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ •…

ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሣት አደጋ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በሚገመት ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ በደረሰ የእሣት አደጋ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ንብረት ጉዳት ደርሶበታል ሲል የከተማዋ እሣትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን  ገለፀ። የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነት…

በድሬዳዋ ባለፉት ሳምንታት ኮቪድ 19 ከተመረመሩ ሰዎች ውስጥ 45 በመቶዎቹ ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ሦስት ሳምንታት የኮቪድ ናሙና ከሰጡ ሰዎች ውስጥ 45 በመቶዎቹ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ፡፡ የከተማው ጤና ቢሮ፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው…

የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት የችሎት ቀጠሮ የምስክር ማስረጃ በሚገለብጡ ባለሙያዎች እጥረት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብይን ተቀጥሮ የነበረው የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት የአቶ ሙሉጌታ ተስፋ ኪሮስ የችሎት ቀጠሮ የምስክር ማስረጃ በሚገለብጡ ባለሙያዎች እጥረት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የሙለር…

የጆ ባይደን አስተዳደር ለፍልስጤም የ235 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለፍልስጤም ተቋርጦ የነበረውን ድጋፍ ለማስቀጠል የ235 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊሰጥ መሆኑን አስታውቋል። የአሁኑ ድጋፍ በ75 ሚሊየን ዶላር በዌስት ባንክ በጋዛ ሰርጥ የሚደረግ የኢኮኖሚና…

በምስራቅ ምስራቅ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ምስራቅ ሪጅን የአራተኛ ትውልድ (4 ጂ) ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን በይፋ አስጀመረ። ጅግጅጋ፣ ጎዴ፣ ፊቅ፣ ደገሃቡር፣ ቀብሪ በያህ፣ ዋርዴር እና ቀብሪ ደሀር ደግሞ የ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በሚያወጣው ወርሃዊ የሃገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስድስት ደረጃዎችን አሻሻለ፡፡ ቡድኑ በወርሃዊው የሃገራት ደረጃ ከነበረበት 146ኛ ደረጃ 140ኛ ላይ መቀመጡን ፊፋ ያወጣው…