Fana: At a Speed of Life!

የእጩዎች ምዝገባ ለአራት ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢተዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባ ለአራት ቀናት መራዘሙን አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የመጀመሪያ ዙር የእጩ ምዝገባ የሚከናውንባቸው ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ማለትም • የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር • የድሬዳዋ…

ኮርፖሬሽኑ የመንግሥት ሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት የሚያግዝ የግንባታ አማራጭ መርሀ ግብር አስተዋወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን የመንግሥት ሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት የሚያግዝ የግንባታ አማራጭ መርሀ-ግብር ለባለድርሻ አካላት ማስተዋወቂያ የምክክር ጉባኤ አካሂዷል። የኢፌዴሪ የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን "ኦቪድ…

ተተኳሽ ጥይቶች ሲገበያዩ የተገኙ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ 2 ሺህ ተተኳሽ የክላሽንኮቭ ጥይቶችን በድብቅ ሲገበያዩ የተገኙ ሦስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት የታክቲክ ወንጀል…

የባይደን የ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ዶላር የኮቪድ19 ማገገሚያ ረቂቅ በተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ያቀረቡትን የኮቪድ19 ማገገሚያ ረቂቅ እቅድን አፀደቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኮሮና ቫይረስ ያደረሰውን ተፅዕኖ መቋቋሚያ ይሆን ዘንድ የ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ዶላር የማገገሚያ ረቂቅ…

በ49 ሚሊየን ብር እድሳት የተደረገለት የአምባሳደር ፓርክ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ49 ሚሊየን ብር እድሳት የተደረገለት የአምባሳደር ፓርክ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በ1 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው የአምባሳደር ፓርክ የእድሳት ስራ በ25 ወራት መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡ በተመሳሳይ በ4 ሄክታር ቦታ ላይ በ101 ሚሊየን ብር…

በአዲስ አበባ የአካባቢ ብክለት መረጃን መሠብሠብ የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን ለመዲናዋ የአካባቢ ብክለት መረጃን መሠብሠብ የሚያስችለውን ሶፍት ዌር ስራ አስጀመረ። ኮሚሽኑ በከተማዋ እየጨመረ የመጣውን የአካባቢ ብክለት ለመቆጣጠር ከ500 በላይ በሙያው የተመረቁ…

በደቡብ ክልል ለ53 ወረዳዎች የአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ለ53 ወረዳዎች የአደጋ ስጋት ተጋላጭነት ጥናት መካሄዱ ተገለጸ፡፡ የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከደቡብ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ስጋት ፕሮፋይል…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን 1 ሺህ 516 የፖሊስ አባላትን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ አካዳሚ በ22ኛ እና በ23ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 516 መደበኛ የፖሊስ አባላትን አስመረቀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለፖሊስ አባላቱ የስራ መመሪያ…

ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበር አርአያ ሊሆኑ ይገባል – አቶ ላቀ አያሌው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልህቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ከግብር ከፋዮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በዛሬው…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፖፑሌሽን ፈንድ ተወካይ ዴኒያ ጋይል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፖፑሌሽን ፈንድ ተወካይ ዴኒያ ጋይል ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያ ከፈንዱ ጋር ያላትን የረዥም አመታት ትብብር ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ዶክተር ሊያ…