Fana: At a Speed of Life!

የሐረማያ ዩኒቨርስቲ ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ከአራት ሺህ አንድ መቶ በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ። ዩኒቨርስቲው በ65ኛ ዙር  ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ ከዛሬ ስድሳ ስምንት ዓመት በፊት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጡት ምርጫ ቦርድ ጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች ጥቆማ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡ ቦርዱ ፓርቲዎች እጩዎቻቸውን እያስመዘገቡ እንዳለ ጠቁሟል፡፡ በመሆኑም የእጩዎች…

የቲሊሊ ከተማ የከተማ አስተዳደርነት የእውቅና መርኃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲሊሊ ከተማ የከተማ አስተዳደርነት የእውቅና መርኃ ግብር ተከናወነ። በፕሮግራሙ ላይ የአማራ ክልል ርእሰመሥተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የአማራ ክልልና የብሔረሰቡ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በሕዝብ…

በአድዋ መንፈስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናሸጋግራለን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአድዋ መንፈስ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እናሸጋግራለን አሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፡፡ የጋራ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ብሄራዊ የምክክር መድረክ በሸገር ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…

የ12ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በሠላማዊ መንገድ ለመስጠት ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተራዝሞ የነበረውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና…

የህዳሴ ግድብ የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ ውይይት በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ምክር ቤት እና የሳይንስና…

ጨፌ ኦሮሚያ 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ የስራ ዘመን 6ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዳማ እያካሄደ ነው፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈጉባዔ ሎሚ በዶ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ራሱን ያጠፋበትን የማይሆን መንገድ መርጧል ብለዋል፡፡…

በመዲናዋ እየጨመረ ከመጣው የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ጋር በታያያዘ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ከመጣው የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ጋር በታያያዘ ከአዲስ አበባና ከብሔራዊ ድንገተኛ ምላሽ አስተባባሪ ቡድኖች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት የህክምና አቅምን ከማጎልበት…

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ኢንጅነር አስቴር ይትባረክ ዛሬ እንዳስታወቁት በክልሉ 12ሺህ ያህል…