የሀገር ውስጥ ዜና የባቢሌ ፓርክ ከጉዳት ለመታደግ በሶስት አካላት መካካል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቢሌ ፓርክና ዝሆኖችን ከጉዳት ለመታደግ የኢትዮዽያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን፣ የኦሮሚያ እና ሱማሌ ክልሎች የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ። እነዚህ አካላት የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት በፓርኩ ችግሮችና መፍትሄው ዙሪያ ትናንት…
ፋና 90 በአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ዋጋ ማረጋጋት ስራዎችን ለመምራት በምክትል ከንቲባ የሚመራ ግብረሃይል ተቋቋመ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=QJCeqD_h2f8
ፋና 90 25ኛው የአድዋ ድል በአል ህብረብሄራዊ አንድነትን ማስቀጠል በሚያስችል መልኩ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=SxP5JSU8fvE
ፋና 90 የአድዋ ድል ተምሳሌትነት ለዓለም Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=KQ8jMKpR-Zg
ፋና 90 የአድዋ ድል ባለውለታ የሆኑ ቁሳቁሶች በእንጦጦ ቤተ መዘክር Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HQDqAeqEX5U
ፋና 90 የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3bXAH2LrBB0
የሀገር ውስጥ ዜና ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የአንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር የልማት ስምምነት ከሁለት ክልሎች ጋር ተፈራረመ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር ለሚያካሄደው የተቀናጀ የልማት ፕሮግራም ከሲዳማና ደቡብ ክልሎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ። በሀዋሳ ከተማ ዛሬ በተካሄደው የፊርማ ሥነ -ሥርዓት ላይ ወርልድ ቪዥን …
የሀገር ውስጥ ዜና በአክሱም ከተማ ተፈፅሟል የተባለውን የወንጀል ድርጊት ለመመርመር ከፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተወጣጣ ቡድን ወደ ትግራይ ክልል… Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አክሱም ከተማን በተመለከተ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው ሪፖርትን አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው ተቋሙ ለመረጃ ምንጭነት የተጠቀመው በምስራቅ ሱዳን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ሰዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የ500 ሚሊየን ብር ብድር ሰጠ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የ500 ሚሊየን ብር ብድር ሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ብድሩ በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በኩል የሚሰጥ መሆኑን ተናግረዋል፡፡…