Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ ከዓለም አቀፍ ለጋሽና አጋር አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ…

በምረጡኝ ቅስቀሳ የሚተላለፉ መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ መሆን የለባቸውም – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በምረጡኝ ቅስቀሳቸው በሚዲያ የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አሳሰበ። የፖለቲካ ፓርቲዎች በበኩላቸው የምርጫ ስነ-ምግባር መመሪያውን መርህ…

ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ፈተና  በስኬት  እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ  ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና  በስኬት  እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ  ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ስርጭትን አስመልክቶ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ…

በወልድያና አካባቢዋ በ15 ቀናት ውስጥ 76 ሰዎች በእብድ ውሻ ተነከሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማና አካባቢው በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በእብድ ውሻ የተነከሱ 76 ሰዎች ለህክምና መምጣታቸውን የወልድያ ሆስፒታል አስታወቀ። የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ሞገስ በርየ፤ በአካባቢው የእብድ ውሻ በሽታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ…

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ…

በአንድ የሰርግ መልስ ዝግጅት ላይ የፈነዳ ቦንብ 15 ሰዎች ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በአንድ የሰርግ መልስ ዝግጅት ላይ የፈነዳ ቦምብ በ15 ሰዎች ላይ ጉዳት ሲያደርስ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል። በዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው…

125 የአድዋ ድል በዓል በባህርዳር ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በባህርዳር ከተማ በሙላለም የባህል ማዕከል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡ በበዓሉ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብርሀም አለኸኝን  ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ  አመራሮች የተገኙ ሲሆን፤ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ…

ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የተንፀባረቀበት የዓድዋ ድል የአሸናፊነት ዋና መገለጫ በመሆኑ የታላቅ ህዝቦች ታላቅ ድል ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የተንፀባረቀበት የዓድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የአሸናፊነት ዋና መገለጫ በመሆኑ የታላቅ ህዝቦች ታላቅ ድል መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ኢትዮጵያውያን ከዛሬ…

4 ሺህ 320 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጉሙሩክ ኮሚሽን 4 ሺህ 320 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ መያዙን አስታወቀ፡፡ እጹ የተያዘው በኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ተጭኖ ከሻሻመኔ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ መሆኑ ታውቋል፡፡ የአደንዛዥ እጹ ግምታዊ ዋጋም ከ17 ሚሊየን ብር…

በትግራይ ክልል ለ3 ሚሊየን 165 ሺህ ዜጎች እርዳታ ተከፋፍሏል – አቶ ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ3 ሚሊየን 165 ሺህ ዜጎች እርዳታ መከፋፈሉን የፌዴራል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ገልጸዋል። በትግራይ ክልል የተካሄደውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በተፈጠረ ሰብዓዊ ቀውስ ለበርካታ ወገኖች…