የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላት የመጀመሪያ ክልላዊ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ዳያስፖራ አባላትን ሁለንተናዊ ተሳተፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው የመጀመሪያው ክልላዊ የዳያስፖራ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከ3…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል ክብረ በዓል ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት እና የተነሳሽነት ምንጫችን ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል ክብረ በዓል ብቻ ሳይሆን የአሸናፊነት እና የተነሳሽነት ምንጫችን ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት 125ኛውን የአድዋ ድል በዓልን በተመለከተ ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እና ዲፕሎማቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በሁሉም ክልሎች እንዲከበር ሲሰራ የቆየው ስራ ስኬታማ እንደነበር ተገለፀ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ125ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አከባበር በማስመልከት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የዘንድሮው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ ስብሃት ነጋ እና አባይ ወልዱ ጨምሮ ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ፖሊስ የተሳትፎ ደረጃቸውን ለይቶ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ አዘዘ Meseret Demissu Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እነ ስብሃት ነጋ እና አባይ ወልዱ ጨምሮ ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ፖሊስ የተሳትፎ ደረጃቸውን ለይቶ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ አዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ለ4 ኛ ጊዜ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች በአዳማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Meseret Awoke Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል የስራ ኃላፊዎች በአዳማ ከተማ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ ተገንብተው ለአገልግሎት የበቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ዜጎች የሀብት ድጋፍ አሰባሰብ ስራ በይፋ ተጀመረ Meseret Awoke Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ዜጎች የሀብት ድጋፍ አሰባሰብ ስራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በትግራይ ክልል ጥቅምት 24 በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በጁንታው የጥፋት ሀይል የደረሰውን ጥቃት በመመከት እና ህግ እና ስርአት የማስከበሩ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና በፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Meseret Awoke Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን 161 ሺህ ተማሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የትምህርት ቤት ምገባ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተከናወነ። በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግሥት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 22 መኪኖችን አበረከቱ Feven Bishaw Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግሥት በጋራ ያበረከቱለትን 22 መኪኖች ተረክቧል፡፡ የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ በተገኙበት የተፈጸመው ርክክብ 12 ሃርድ ቶፕ እና 10 ፒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል እና የደቡብ ክልል የስራ ኃላፊዎች በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ከተማ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድባጤ ወረዳ ሳስ ማንደን ቀበሌ የእርቅ ስነ-ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Feb 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድባጤ ወረዳ ሳስ ማንደን ቀበሌ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አብረው ከሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የእርቅ ስነ-ስርዓት ተፈፀመ። በእርቅ ስነ-ስርዓቱ ላይ ከጉሙዝ ማህበረሰብ ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎችና ከሳስ…